ተይ ሰው ይመጣል...
...አንዳንድ ቆፈናም ቀን አለ በድብርት መኝታ ላይ ወዝፎ ያለፈ ነገርን የሚያስመለክት።የጣልነውን የተውነውን ፊታችን ላይ ደቅኖ ባለፈ ታሪካችን ያብሰከስከናል።ለምን የሚል ጥያቄ ያጭርብናል።እኔም በደባሪው ቀን የሆንኩት እንደዛ ነው።ከአልጋየ ሳልወርድ በጀርባዬ ተንጋልየ አወጣለሁ አወርዳለሁ...
...ሀሳቤ ውስጥ የተሰነቀሩ ሺ ትዝታዎች ይመላለሳሉ።ብቸኝነቴ የሰለቸኝ ይመስለኛል።ዛሬ አጠገቤ ሰው መኖር ነበረበት።ልጆች መኖር ነበረባቸው።በአስማተኛ ጣቶቿ ደባብሳ ድብርትን የምትከላ ሚስት መኖር ነበረባት።ነገር ግን አሁን ድረስ ብቻየን ነኝ።በህይወቴ ብዙ ሴቶች መጥተው ሄደዋል።ከሁሉም ጋርም ባይሆን ተባ ድቻለሁ።አሁን ግን አጠገቤ ሰው የለም።ለምን?እኔ ወይስ አነሱ የሄዱት?
...ለምሳሌ ገነት ቆንጆ ነበረች።ጸሀይም ውብ ናት።ሰሚራም ሳቂታ ነበረች ሊሊም አቅሌን ታስተኝ ነበር።ታድያ ከነዚህ ሁሉ ጋር ለምን ዛሬ አብሬ መሆን ሳልችል ቀረሁ?...
...በትናንቴ ውስጥ ከአለፉት እንስቶች የበደለችኝ አልነበረችም።ስለዚህ የችግሩ ምንጭ ራሴ ነኝ ማለት ነው።ሳስጠላ!!ከሁሉም የምትቆጨኝ ግን የቷ ናት ብየ ሳስብ ኤርትራዊቷ እክርያ ቀድማ ፊቴ ላይ ትደቀናለች...
...አክሪያን የጓደኛየ ሰርግ ላይ ነበር ያወቅኳት።ቆንጆ ናት።ቀጭን ናት።ከንፈሮቿ ትላልቅ ናቸው።ሳቂታ ናት።ግልጽ ናት።የሰርግ ኬኩ ሲቆረስ ነው ከታዳሚው መሀል ጎልታ የታየችኝ።በአይኔ አወራኋት።በአይኗ አናገረችኝ።ከሙሽሮቹ ተነጥየ አጠገቧ ተገኘሁ።አወራኋት።ደግመን የምንገናኝበትን ቀን አመቻቸን...
...እስካገኛት ቸኩየ ሳምጥ ምኞቴ ተሳክቶ ጠባብ ክፍል ውስጥ ብቻችንን ለመሆን በቃን።ሁሉም ሆነ።ተቀራረብን ተፋቀርን...
...አይ አክሪያ!!ከእኔ የባሰች እብድ ነበረች።አንድ ቀን ከአክስቷ ልታስተዋውቀኝ ወሰደችኝ።ደግሰው ነበር የጠበቁን።ከክትፎ እስከ ቁርጡ አወራረድን።ውስኪ እንደ ውሃ ጠጣን።ሲመሻሽ አይኖቿን አየኋቸው ሞቅ ብሏታል።መባ ዳት አምሯታል።እኔም ውስጥ የወሲብ ስሜት ተቀጣጠለ።ለሽንት ስነሳ አክስቷ ሽንት ቤቱን እንድታሳየኝ ነገሯት።እየመራች ወሰደችኝ።ኮሪደሩ ላይ ተጠምጥማብኝ ሳመችኝ...
"ተይ ሰው ይመጣል"
"ይምጣኣ"
...በመሳሳም ውስጥ ጠፋን።የእራት ልብሷን ገለበች።ቀበቶየን ስትፈታ...
"ተይ ፍቅሬ ሰው ይመጣብናል"
...አትሰማኝም።አወጣችው።ፓንቷን ሳታወልቅ ከጎን ገልጣ አስገባችው።ኡፍፍፍ አስገባሁት።አቅፋኝ ትከሻየ ላይ ተጣብቃ እስከመጨረሻ ከተተችው...
"ፍቅሬ ሰው ይመጣብናል"
...እንደዚህ ኖርን።ግና በአንዱ ቀፋፊ ቀን አስቀየምኳት።ቆርጦላት ሄደች።ቀዝቅዤ ቀረሁ።ይሄው እስካሁንም በጀርባየ ተኝቼ ትናንቴን የምናፍቅ ሆኜ ቀረሁ....
...በትናንቴ ሰውነቴ ግሎ መራቢያ አካሌ ሲኮረኩረኝ በሬ ይተመተማል።ማነው ደሞ ከትናንቴ የሚያናጥበኝ?እየተነጫነጭኩ እነሳለሁ።በንዴት በሬን ስከፍት አይኖቿ የሚቁለጨለጩ ቀጫጫ ሴት....
"አክሪያ"
"መግባት ይቻላል?"
"ኧረ ግቢ"
...ትገባለች።ትቆዝማለች።እንግድነት እየተሰማት ቆይታ ቃላት ታፈልቃለች...
"ቤትህ ያው እንደድሮዋ ናት።አዲሱ ነገር እኔ የለሁባትም"
"ከባድ ነበር።ሚገርመው እያሰብኩሽ ነበር የመጣሽው"
"ታቃለህ በጭራሽ አንተን መርሳት አልቻልኩም።እናም አንተ ጋር ጭላንጭል ፍቅር ካለ ዳግም የሚያቆራኘንን እድል ፍለጋ መጣሁ"
...ከዛ በላይ ማስጠበቅ አልፈለግኩም።አፏን በአፏ ከድኜ አስተኛኋት።ደግሜም ከመኝታየ እንድትነጠል አልፈቅድም...
part 3
100 subscribe ሲገባ