urgent notice for all binance users!
📢 ከaugust 23, 2026 ጀምሮ binance ከተወሰኑ የcrypto platforms እና exchanges ጋር የሚደረጉ የገንዘብ ዝውውሮችን "deposit & withdrawal" ሙሉ በሙሉ እንደሚያቆም አሳውቋል። 🛑
platforms included:
➔ Rapira, Aifory Pro, ABCeX, WhiteBir, NoOnecrypto INC 📉
➔ Tradex, Monease Ltd, BitPapa, Exnode, Exnode Pay 💸
➔ HTX (Huobi Global) & EXMO Ltd ⚠️
ከእነዚህ platforms ወደ binance ወይም ከbinance ወደ እነዚ platforms "crypto transfer" ለማድረግ ከሞከራችሁ ትራንዛክሽናችሁ hold ሊደረግ ወይም የbinanceአካዉንታችሁ ሙሉ በሙሉ restrict ሊደረግ ይችላል! 🚫 በተጨማሪም የbinance walletአድሬሳችሁን ከእነዚህ አገልግሎቶች እና ከእነሱ ጋር ከሚያያዙ የthird party ፕላትፎርሞች ጋር በፍፁም እንዳታያይዙ። 🔐
share this post to protect others!