قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ይህ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ትምህርቶች ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው።
ቴሌግራም - https://t.me/Sheikhmuhammedzainadam

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций






ተጀመረ




╭「•  🔖 አዲስ ተከታታይ ትምህርት •」

├ 📚 #ሱነኑ_ኢብኒ_ማጀህ | سنن ابن ماجه

├ 📄 ክፍል 077
( كتاب إقامة الصلاة والسنة فيها | رقم الحديث ١٢٥٤ - ١٢٦٥)

├───────────
├ 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
│    
├  🕌 ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

├  🗓 ቅዳሜ ረጀብ 03,1446 ሂጅሪ
├───────────────────
├ 🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/11554

├ ⎙ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf ለማግኘት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/9040

├ 📱 ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት ይቀላቀሉ
@SheikhMuhammedZain
@SheikhMuhammedZainadam
@abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
╰————————————————








ተጀመረ




ማስታወቂያ

ነገ ጠዋት የሱነኑ ኢብኒ ማጀህ ደርስ ይኖራል ኢንሻ አሏህ።


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ነገ ሐሙስ ሸይኻችንን በአሏህ ፈቃድ ስለምንዘይር መዘየር የምትፈልጉ አቡ በክር መስጂድ ከ3:30 እስከ 4:00 ባለው እንገናኝ ባረከሏሁ ፊኩም።


ማስታወቂያ

እስከ ሐሙስ ድረስ የሚሰጡ ደርሶች በሙሉ አይኖሩም።

ላልሰሙ ወንድም እህቶች አድርሱልን እንዳይመላለሱ ባረከሏሁ ፊኩም።


الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات

ትልቅ ቡሽራ

በዛሬዋ እለት ጁማደል አኺረህ 27 ቀን 1446 ሂጅሪ (ታህሳስ 19/2017) ላይ ለሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አሏህ መርየም የምትባል 4ተኛ ልጅ ረዝቋቸዋል። አሏህ አባታቸውን የሚተኩ ሷሊሕ ልጆች ያድርግላቸው።

5.4k 0 14 67 149

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የኢብኑ ማጀህ ደርስ ቅዳሜ እና እሁድ ሙሉ አይኖርም።


🔖ተከታታይ  ደርስ

📚 ሱነኑ ነሳኢይ ሙጅተባ
📄ክፍል:- 180
👉ሐዲስ ቁጥር:- 2580-2589
🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
🕌የሚሰጥበት ቦታ፦ ፋሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
📖የኪታቡ ሶፍት ኮፒ (በ pdf ):-
መትን
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/6683
ሸርህ
https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/4541
🗓   ዛሬ ሐሙስ ጁማደል አኺር 25,1446 (17-04-2017)
* የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት :- ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ረፋድ 5፡00-6:10
*የቴሌግራም ቻናሎች፡-
@SheikhMuhammedZain
@SheikhMuhammedZainadam @abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn




🔖አዲስ ተከታታይ  ደርስ
~
📚 ተፍሲሩ አስ-ሰዓዲይ
📄ክፍል:- 052
(سورة البقرة من الآية ٢٥٧-٢٦٠)
🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
🕌የሚሰጥበት ቦታ፦ ፋሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
📖የኪታቡን ሶፍት ኮፒ (በ pdf ) በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/9840
🗓   ዛሬ ሐሙስ ጁማደል አኺር 25,1446 (17-04-2017)
* የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት :- ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ረፋድ 4፡10-5:00
*የቴሌግራም ቻናሎች፡-
@SheikhMuhammedZain
@SheikhMuhammedZainadam @abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn




🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት

📚 ተይሲሩል ከሪሚ ረሕማን (ተፍሲሩ ሰዕዲይ) - ክፍል 052

سورة البقرة الآية ٢٥٨

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ

የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

Показано 20 последних публикаций.