16 - ሚዲያ


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Религия


እንኳን ወደ አስራ ስድስት ሚዲያ ቴሌግራም ቻናል በሰላም መጡ!
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ሊቀላቀለዉ የሚገባ ስለ ሀይማኖቱ ስርአት ስለ ቤተክርስቲያን መመሪያ ህግጋት በደንብ የምናስተምርበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ።
YOUTUBE ~> https://www.youtube.com/@16_media16

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций












🔴 ጀርመናዊው ዘማሪ በአውደ ምህረት ላይ እንዘ ተሐቅፊዮን ዘመረ እንዲሁም የእለቱን ምስባክ አበጠረው።
ለመመልከት 👇👇👇👇
https://youtu.be/YGl_rQ9fhUI?si=0FkbCBfWlTTqh351


" አቤቱ፥ በልቤ ሁሉ አመሰግንሃለሁ፥ ተአምራትህንም ሁሉ እነግራለሁ።"
መዝ ፱፥፩


@SIXTEEN_MEDIA


አዲስ መልካም ዜና⚜

◈ውድ ኦርቶዶክሳውያን መዝሙር የመልቀቅ ሐሳብ ያላችሁ ነገር ግን የሚዲያ አጋር ያጣችሁ ይኸው እኛ መፍትሄ አምጥተናል።

መዝሙራችሁን በራሳችሁ studio ውስጥ አሰርታችሁ በኛ ቻናል ልንለቅላችሁ አስበና።

ለማናገር ፦
@Official_scor


#አቡነ_አረጋዊ

‹ዝክረ ጻድቅ ለዓለም ይሄሉ፤ የጻድቅ መታሰቢያ ለዘለዓለም ይኖራል››
(መዝ.፻፲፩፥፮)

መልካም በዓል
@SIXTEEN_MEDIA


🔴 በእምባ የተሰበከ ስብከት... መ/ር ኢዮብ ይመኑ

ለመመልከት :-
https://youtu.be/KCmXxKKN9jQ?si=7GCUi04RP2XLwLVY

#ኦርቶዶክስ #ስብከት #መምህር_ኢዮብ_ይመኑ #16_ሚዲያ


🔴 የእመቤታችን ተአምር በግብፅ ያደረገችውን አሁኑኑ ገብታችሁ ተመልከቱ ❗

ለመመልከት 👇👇👇
https://youtu.be/xrRqRNySbhk?si=7gVCiG2MvejLW8-c




አብነት ትምህርት (የየኔታ ትምህርት)

ውዳሴ ማርያም እና ዳዊት በግዕዝ በነፃ በቻናላችን

ጥቅሙ :- ለፀሎት እግዚአብሔርን ማመስገኛ
ቋንቋ :- በግዕዝ እና በትርጉም
ጊዜ :- የማይጋፋ በተመቸ ጊዜ መማር የሚቻል
በፅሁፍ ወይስ በድምፅ :- በሁለቱም
ክፍያ :- የለውም በነፃ በቻናላችን ብቻ

በተጨማሪም ከትርጉም ጋር ይቀርባል
ለመማር :- https://t.me/+vwK-CCz0VeQ2MjY8


እንኳን አደረሳችሁ


እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም፣በፍቅር፣በደስታ፣በአንድነት እና መተሳሰብ አደረሰን አደረሳችሁ🙏

መልካም አዲስ አመት
መልካም በዓል

@SIXTEEN_MEDIA




✅ የትረካ ተሰጥዖ ያላችሁ በኛ የዩቱብ ቻናል ላይ ትረካችሁ post እንዲደረግ የምትፈልጉ ቀጥሎ በምናስቀምጥላችሁ username አናግሩን!

👉 @Alador_22


🛑 አዲሱን አመት በዚህ መቀበል አለባችሁ የመ/ር ኢዮብ ይመኑ ድንቅ ስብከተት❗

🥺 በእንባ የተሰበከ 🥺

ለመመልከት👇👇👇👇
https://youtu.be/tVXMDpnRj7M?si=N1DF7FodH3bN-DmS
https://youtu.be/tVXMDpnRj7M?si=N1DF7FodH3bN-DmS




⛔️አዲስ ስብከት


🛑 ከ300 አመት ጅልነት የ3 ቀን ብልሃት ይሻላል❗️ ግሩም ስብከት በአባ ገብረኪዳን በአስራ ስድስት ሚዲያ የYOUTUBE ቻናል ላይ አሁኑኑ ይመልከቱ

ለመመልከት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/HGBCxEqQKiA?si=Ni_i_mwp1aA7ootF

@SIXTEEN_MEDIA



Показано 20 последних публикаций.

4 471

подписчиков
Статистика канала
Популярное в канале