AB SPORT NEWS


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Telegram


የዚህ ቻናል ዋና አላማዉ ተአማኒነት ያላቸው የእግር ኳስ ስፖርት መረጃዎችን ማሰራጨት ነው!!!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Telegram
Статистика
Фильтр публикаций


Mastekakel yichalal GOOD LUCK FAMILY🙏👍👆




AB sport bekerb ken ye teleyayu ye kuas gemetochen yizen enemetalen subscribe madreg endayresa melkam ken😃👍👍👍✋🖐


Selam ye ab sport
Comming soon we will meet
Please subscribe the channel to join our family👍👍👍👍👍👍👏🙏


ቲያጎ ሲልቫ በአንቶኒ ቴለር ያለውን ቅሬታ ተናግሯል።

በሰአቱ አንቶኒ ቴለር በሁለተኛው አጋማሽ ኮቫቺ በእጁ የነካው ኳስ ግልፅ ነበር ብሏል።


@sportab12


🗣ፔፕ ጋርዲዮላ ስለ ሪኮ ሊዊዝ ሲናገር

በባለፈው የውድድር ዘመን ብዙም የመሰለፍ እድል አላገኘም የእሱን ቦታ ካየል ዋከር እንደያዘበት ይታወቃል።

ለምን እድል አልሰጠውም አልኩና እድል ሰጠውት እሱም አላሳፈረኝም።



@sportab12


አሰላለፍ

ቼልሲ ከ ማንቸስተር ሲቲ

ምሽት 12:30


@sportab12


Liverpool IpswitchTownን ሁለት ለ ዜሮ ማሸነፍ ችሏል። ጆታ እና ሳላህ ለ ሊቨርፑል የማሸነፊያ ጎሎቹን ማስቆጠር ችለዋል።


@sportab12


ማን ያሸንፋል?
Опрос
  •   Ipswitch town
  •   Liverpool
  •   Draw
6 голосов


አሰላላፍ

Ipswich town Vs Liverpool


@sportab12


🗣Enzo maresca ስለቤን ቺሊዌል ሲናገር:
"እሱ በጣም አስፈላጊ ተጨዋች ነው ነገር ግን ባለፈወ የውድድር ዘመን ራሱን በ ጉዳት ምክንያት ሊያሳይ አልቻለም።

በዘንድሮው የዝውውር መስኮት እሱን ፈለጊ ክለብ
ካለ በራችን ክፍት ነው"።


@sportab12


New player in new season👍


@sportab12


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የመጀመሪያ ሳምንት የፕሪምየር ሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ

⌚️ ተጠናቀቀ'

🔴 ማን ዩናይትድ 1⃣- 0⃣ ፉልሀም ⚪️
#ዚርክዜ 86'

🏟️ || ኦልድትራፎርድ

@sportab12


fulham
⚽የፉልሀም አሰላለፍ !

04:00 | ማን ዩናይትድ ከ ፉልሀም

@sportab12


manutd
⚽ አሰላለፉ በፎርሜሽን – 4-3-3

ብሩኖ False 9

@sportab12


🚨ካርቨን ፊሊፕስ አዲሱ የፕሪሚየር ሊግ አይፒስዊች
በውሰት ውል ተቀላቅሏል።


@sportab12


የ ማንችስተር ሲቲው ተስፈኛ ተጨዋች ኦስካር ቦብ በ ደረሰበት የ አጥንት ስብራት ረዘም ላለ ወራት ከሜዳ ይርቃል።

ይህ ለ ሲቲስዝኖቹ መጥፎ ዜና ናቸው።


@sportab12


🚨ናስር ማዝራዊ እና ማቲያስ ዲላይት በማንችስተር ዩናይትድ ቤት የቀጣዩ የውድድር ዘመን እንመለከታቸዋለን።


🚨ማንችስተር ዩናይትድ በ ባለፈው የውድድር ዘመን ከክለቡ ጋር አብሮ የ ቆየውን
ቡሩኖ ፈርናዴሽ ውል ለተጨማሪ 3 አመታት አራዝሟል።🤝✍


Here is the line up


@sportab12

Показано 20 последних публикаций.