Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🇪🇹 🇩🇯 የኢትዮ - ጅቡቲ የባቡር አገልግሎት የጭነት አቅምን አሳድጓል ተባለ
ተንቀሳቃሽ የጭነት እቃዎችን በመጨመር የባቡሮቹን ቁጥር ከ8 ወደ 21 አድገዋል በተጨማሪም ያሉትን ፉርጎዎች በማደስ እንደ ሞጆ እና ሰበታ ያሉ አዳዲስ ጣቢያዎችን ማካተት ተችሏል። ይህም ማሻሻያ እያደገ ያለውን የኢትዩጵያ የጭነት ፍላጎት በብቃት እያሻሻለ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia