✍️
አዲስ ዘመን በቸርነቱ✨ሰኔ ወር ከገባ ጊዜ ጀምሮ ሰማዩ ፊቱን አጥቁሯል፣ በበጋው ያዘለው ቂም ያለ ይመስል ንፋሱ ሰብስቦ ይዞ በመጣለት ጥቁር ደመና መልኩን አጨልሟል፣ አቁሮ ይዞ ያስቀመጠውን ብሶት ቀን ወደ ቀን እየጨመረ በሚመጣው እንባው ይገልጻል። ቀን ሆነ ማታ ሳይል ...
... ዘመን በዘመን ሲቀየር፣ አሮጌው በአዲሱ ሲተካ ለውጥ በመጪው አመት ሲነግስ፣ የማይለወጠው ጌታ የማይቀየርና የማይጠፋ ...
✨ሙሉውን ለማንበብ 👉
click here👈
Article written by Media Team
✨🏵️መልካም አዲስ አመት🏵️✨
#AAUSSCCSF
#LITERATURE
#NEW_YEAR
#NEW_BEGINNING
#AAUSefereSelamFELLOWSHIP