ከቀብር ስነ- ስርአት በኅላ ቀብሩ ላይ ውሀ መርጨት ይወደዳል
ይህም የአሏህ መልእክተኛ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለን የልጃቸው ኢብራሂም ቀብር ላይ ይህን በማድረጋቸው ፣ ለሟች ማረፊያውን የማቀዝቀዝና ራህመት እንዲወርድበት መልካም ምኞት በማዘሉ እንዲሁም አፈሩ እንዳይራገፍ ስለሚያደርግ ነው
ኒሀየቱል ሙህታጅ / አርረምሊይ/