ኣል-ኣዝሃር ኣሽ-ሸሪፍ የሶርያን ማህበረሰብ እንዲህ ብሏል :-
ሀገራችሁን ለመከፋፈል፣ ጥንካሬያችሁን ለመስበር ፣ ወደ ግጭት እና የእርስ በርስ ጦርነት ረግረግ ውስጥ ለመክተት የታቀዱ እጅግ በጣም ተንኮለኛ እቅዶች አሉ ፣ ስለዚህ ተጠንቀቁ ።