ኢማሙ አህመድ (ረ:ዐ) ዐቂዳቸውን አስመልክቶ እንዲህ ይሉ ነበር :-
“ ሁሉን ቻይ የሆነው አሏህ መቅቀየርም ሆነ መልለውጥ አላገኘውም ፣ ዐርሽን ከመፍጠሩም በፊት ሆነ በኃላ በድንበር መከበብም አላገኘውም “
ጠበቃቱል ሀናቢላህ / ቃዲ አቡ የዕላ)