ኢጅማዕን የጣሰ ሰው ይከፍራልን ⁉️
💎አንድ ሙስሊም ኢጅማዕን ስለ ጣሰ ብቻ በደፈናው ከዲነል ኢስላም አይወጣም ፤ ኢጅማዕ የተደረገበትን ጉዳይ ከተመለከትን በኀላ ነው ይከፍራል ወይም አይከፍርም የምንለው ።
👉ኢጅማዕ የተደረገበት ጉዳይ ልክ እንደ ሰላት ፣!ፆም ፣ ሀጅ፣ ሂጃብ ግዴታነት የመሳሰሉ መዕሉም ሚነዲኒ ቢድደሩራህ ውስጥ የሚካተት ከሆነ እንዲህ አይነቱን ኢጅማዕ የጣሰና የተቃወመ ከእስልምና ይወጣል አለበለዚያ ግን አይከፍርም ።
መዕሉም ሚነዲኒ ቢድደሩራህ
——————————————
አብዛኛው ሙስሊም ብዙም እውቀት ሳይኖረው ፣ ብዙ ሳይመራመር የሚያውቃቸው በሙስሊሙ መሀከል ስምምነት ያለባቸው ኢስላማዊ ፍርዶች