የ ASTU ዛሬ ምሳ እንደዚህ የሚያምር ምስር ነበር🔥
ብዙ ዩኒቨርሲቲዎች የምግብ ሜኑኗቸውን እያስተካከሉት ሲሆን አንዳንዶች ደሞ ይባስ ብለው እያበላሹት ይገኛል።በዚህም የምግብ ቅሬታ ምክንያት ሰሞኑን መቀሌ እና ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተቃውሞ ተነስቶ ብዙ ተማሪዎች መጎዳታቸው የደረሰኝ መረጃ ያሳያል።
@studentonlinetips @studentonlinetips