✿ ቴሌግራም እንደሚከፍል ታውቃላችሁ?
✿ ብዙዎቻችን እንደ መልዕክት መላላኪያ የምንጠቀመው ቴሌግራም መክፈል ጀምሯል.
በመሆኑም በነዚህ 3 አማራጮች ክፍያ መሰብሰብ ትችላላችሁ.
1. Telegram ads :- የራሳችሁን ቻናል በመክፈት አንድ ሺህ እና ከዛ በላይ አባላት ቻናሉን ሲቀላቀሉ ልክ እንደ ዩቱብ ሞነታይዚ (monetize) በማስደረግ በናንተ ቻናል ቴሌግራም በሚያሳየው ማስታወቂያ ተከፋይ መሆን የምትችሉ ይሆናል. ክፍያችሁም የሚፈፀመው በ ቶን አማካኝነት ነው.
2. Telega :- በተመሳሳይ ቻናላችሁ አንድ ሺ ሰው ከሞላ የራሳችሁን ቻናል ራሳችሁ በ telega.io ዌብሳይት በማስመዝገብ በሚተላለፈው ማስታወቂያ ክፍያ ማግኘት ትችላላችሁ. ክፍያውም በ ዶላር [$] ይሆናል.
3. Brand Advert :- ይህንን ለመስራት ቢያንስ ቻናላችሁ 25 ሺ እና ከዚያ በላይ አባል ሊኖረው ግድ ይላል ይህ አማራጭ ደግሞ በሚደርሳችሁ ጥያቄ መሰረት የተለያዩ ድርጅትና ግለሰቦችን ምርትና አገልግሎት በቻናላችሁ ፖስት ማረግ ነው. በዚህም ቻናላችሁ ባደገ ቁጥር ከ 5 ሺህ እስከ 100 ሺህ ብር ማስከፈል ትችላላችሁ.
ለሚፈልግ ሁሉ share it.
JOIN OUR CHANNEL
@studentonlinetips @studentonlinetips