ከታጋይ አምሓራ ቤተሰብ፦
ጎንደር ወልቃይት ላይ ካልተሰራ ቤቴ፣
ወሎ ራያ ኮረም አላማጣ ካልተሰራ ቤቴ፣
ጎጃም መተከል ላይ ካልተሰራ ቤቴ፣
ሸዋ ደራ ላይ ካልተሰራ ቤቴ፣
ቢዛሞ ምድር ላይ ካልተሰራ ቤቴ፣
አልወለደችም መሃን ናት እናቴ!
ታጋይ አምሓራ
ጎንደር ወልቃይት ላይ ካልተሰራ ቤቴ፣
ወሎ ራያ ኮረም አላማጣ ካልተሰራ ቤቴ፣
ጎጃም መተከል ላይ ካልተሰራ ቤቴ፣
ሸዋ ደራ ላይ ካልተሰራ ቤቴ፣
ቢዛሞ ምድር ላይ ካልተሰራ ቤቴ፣
አልወለደችም መሃን ናት እናቴ!
ታጋይ አምሓራ
ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!