🎉🎉 የቴሌብር አዲስ ገና 2017 ኤክስፖ ዕድለኛ መኪናቸውን ተረከቡ!!
🚘 የገና በዓልን በማስመልከት በኤግዚቢሽን ማዕከል እና መስቀል አደባባይ ላለፉት 25 ቀናት ሲካሄድ የቆየው ቴሌብር አዲስ ገና 2017 ኤክስፖ በደማቅ ሁኔታ ተከናውኖ በገና በዓል ዋዜማ ታኅሣሥ 28 ቀን 2017 ዓ.ም በደማቅ የመዝጊያ ስነ-ስርዓት ተጠናቋል፡፡
🚘 በቃላችን መሠረት የመግቢያ ትኬቶቻቸውን በቴሌብር የቆረጡ የተሳተፉበት የቢ.ዋይ.ዲ መኪና ዕድለኛ በዕጣ የተለየ ሲሆን በዕለቱ የመኪና ዕድለኛ የሆኑት ወ/ሮ ሃናን ሁሴን በቦታው ተገኝተው መኪናቸውን ተረክበዋል፡፡
🙏 ኤክስፖውን ለጎበኛችሁ በሙሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia