''ቃል የተገባልን ለትምህርት እንደምንሄድ ቢሆንም ከመጣን በኋላ እንድንሰራ የተሰማራንበት ዘርፍ ሌላ ነው'' - የኡጋንዳና ሩዋንዳ ዜጎች በሩሲያ
ሩሲያ የጦር መሳሪያ ለማስመረት ኡጋንዳውያንንና ሩዋንዳውያንን እየመለመለች መሆኑ ተገለጸ።
የሁለቱ ሀገራት ዜጎች ለስራና ለትምህርት በሚል ወደሩሲያ ከተጓዙ በኋላ በቀጥታ ወደ ጦር መሳሪያ ማምረቻ ፋብሪካዎች እንድሄዱ እንደሚደረግ ተዘግቧል፡፡
ዜጎቹ ወደሩሲያ ከመጓጓቸው በፊት ነጻ የአውሮፕላን ትኬትና ገንዘብ ይሰጣቸዋል።
''ቃል የተገባልን ለትምህርት እንደምንሄድ ቢሆንም ከመጣን በኋላ እንድንሰራ የተሰማራንበት ዘርፍ ሌላ ነው'' ሲሉ ቅሬታቸውን ገልጸዋል፡፡
ወደ ሩሲያ ከሚያቀኑት የሩዋንዳና ኡጋንዳ ዜጎች ውስጥ አብዛኛዎቹ ሴቶች ናቸው ተብሏል፡፡ #AssociatedPress #theobserver
@thiqaheth