"በዓባይ ወንዝ ላይ የሚወሰዱ የተናጠል እርምጃዎችን እቃወማለሁ" - ግብፅ
የግብፅ የውሃ ሀብትና ተፋሰስ ሚኒስትር ሀኒ ሰዊላም ሀገራቸው የዓባይ ተፋሰስ ሀገራት የሚያከናውኑትን ልማት እንደምትደግፍ ገልጸዋል።
የድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን በተመለከተ የአለማቀፉን ህግ መሰረት አድርገን ልንሰራ ይገባል ያሉት ሚኒስትሩ ፣ ይሁን እንጂ የትኛውም የተፋሰሱ አባል ሀገር የተናጠል እርምጃ መውሰድ የለበትም ብለዋል።
ሰዊላም ይህን ያሉት ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡና በግብፅ የተካሄደውን የተፋሰስ ወንዞች አስተዳደር (River Basin Management) ስልጠና ለወሰዱ ሰልጣኞች የምስክር ወረቀት በሰጡበት ወቅት ነው። #egyptindependant
@thiqaheth