''ከኢራን የተላከ ትራምፕ ላይ ግድያ ሊፈጸም የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውሏል'' - አሜሪካ
''በእስራዔልና በጸረ ኢራን ወገኖች የተቀነባበረ ሴራ ነው'' - ኢራን
ከኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ትዕዛዝ ተቀብሎ ከምርጫ በፊት በፕሬዝዳንቱ ላይ ግድያ ሊፈጽም ነበር የተባለ ተጠርጣሪ መያዙን የአሜሪካ ፍትህ ቢሮ አስታውቋል፡፡
ፍትህ ቢሮው፣ ከኢራን የተላከ ትራምፕ ላይ ግድያ ሊፈጽም የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ውሏል" ነው ያለው።
የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እስማዔል ባጋይ በበኩላቸው፣ በሀገራቸው ላይ ተመሳሳይ ውንጀላ እንደሚቀርብ ገልጸዋል።
ቃል አቀባዩ፣ "በእስራዔልና በጸረ ኢራን ወገኖች የተቀነባበረ ሴራ ነው" ሲሉ ነው ውንጀላውን ውድቅ ያደረጉት።
የአሜሪካ ፍትህ ቢሮ በዜግነት አፍጋኒስታዊ እንደሆነ በገለጸው የ51 አመቱ ተጠርጣሪ ፋራድ ሻከር ላይ ክስ እንደመሰረተበት አስታውቋል፡፡ #anadoluagency #asiaone
@thiqaheth