አሜሪካዊው ዳኛ ትራምፕ የዜግነት መብት እንዲቆም ያስተላለፉትን ትዕዛዝ አገዱ፡፡
ዳኛ ጆን ኮግነር ፕሬዝዳንት ትራምፕ በመወለድ የሚገኝ ቀጥተኛ የአሜሪካ ዜግነት መብት እንዲቆም ያሳለፉትን ውሳኔ ህገ መንግስታዊ አይደለም በሚል በጊዜያዊነት አግደውታል፡፡
ኮግነር ዴሞክራቶች በሚያስተዳድሯቸው አራት የአሜሪካ ግዛቶች አሪዞና፣ ዋሽንግተን፣ ኢሊኖይስና ኦሪጎን ተግባራዊ እንዳይደረግ አዘዋል፡፡
በፕሬዝዳንቱ ውሳኔ መሰረት የሚወለዱ ህጻናት በአባታቸው፣ በእናታቸው አሜሪካዊ ካልሆኑ በስተቀር አሜሪካ ስለተወለዱ ብቻ የአሜሪካን ዜግነት ማገኘት አይችሉም፡፡
በዚሁ ድንጋጌ መሰረት በዓመት ከ150,000 የሚበልጡ ህጻናት በትራምፕ አዲስ ህግ ምክንያት ዜግነት አያገኙም፡፡ #asiaone
@ThiqahEth