"በዚህ ሰዓት በህይወት የተረፈውን ተጓዥ ማረጋገጥ አንችልም" - የኤይር አምቡላንስ ካምፓኒ
በፊላደልፊያ አንድ ህፃንና አምስት ሰዎችን ጭና ስትጓዝ የነበረች አነስተኛ የግል አውሮፕላን ተከስክሳለች።
አውሮፕላኗ አደጋ የገጠማት ጉዞ በጀመረች በ30 ደቂቃ ውስጥ፣ ከፊላዴልፊያ አየር መንገድ ሦስት ማይል ርቀት ላይ ነው።
አደጋው በደረሰበት አካባቢ የመኖሪያ ቤቶች ላይ እሳት መነሳቱን የአምቡላንስ ካምፓኒው አስታውቋል።
በሰዎች ላይ የሞት አደጋ ይሁን ከባድ የደረሰው ጉዳት ይህ ዘገባ እስከተዘጋጀበት ጊዜ አልተገለጸም።
ካምፓኒው በበኩሉ፣ "በዚህ ሰዓት በሕይወት የተረፈውን ተጓዥ ማረጋገጥ አንችልም" ብሏል።
ከሁለት ቀን በፊት በአሜሪካ ከካንሳስ ወደ ቨርጂኒያ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን ተከስክሶ ሁሉም 64 ተጓዦች ህይወታቸው ማለፉ ይታወሳል። #newsmax #gulfnews
@ThiqahEth