"...እነሆ ዕለት ዕለት ወደ ሰማይ አንጋጣቹ ታለቅሳላቹ ፤ የሚያስለቅሳችሁ ግን ኃጢያታቹህ ሳይሆን የግላቹ እርካታና ምኞት ነው። በምኞታቹ እንኳን ገና አልረካቹም...ስለዚህም ምክንያት ፈልጋቹ ታለቅሳላችሁ..."
" አንድ ሰው የዚህን ህዝብ ጆሮ መደብደብ አለበት ፤ ያን ጊዜ በ አይናቸው መስማት ይጀምራሉ። እንደ ማንቆርቆሪያ ካልጮኹኩ ፤ እንደ ከንቱ ሰባኪም ካላላዘንኩ የግድ መሰማት የለብኝም ማለት ነው?...
ዛራቱስትራ
ኒቼ