⚠️ውድ ደንበኞቻችን
ከሕዳር 18 ጀምሮ ይሔ ማስታወቂያ እስከወጣበት ድረስ ማለትም አስከ ዛሬ ሕዳር 23 ድረስ በ ከፍተኛ የመስመር ችግር ምክንያት ስራዎችን በቀጠሮ መሠረት ማድረስ አልቻልንም
በዚሁ ምክንያትም የሚመጣበት ቀን በወል የማይታወቅ ስለሆነም የሐገር ጉዳይ መሆኑን ከግምት ውስጥ በማስገባት መብራት መቶ ስራዎቻችንን ሰርተን እስክናስረክባቹ በትግስት አንዲጠብቁ ስንል በትሕትና አንጠይቃለን።
📌አድራሻችን
ሳሊተ ምሕረት መብራት ፋጋ ማዞርያ ሕንፃ አጠገብ
ወይም ጎግል ማፕ ላይ
📌
https://maps.app.goo.gl/HvrqW2UHrbGishAs7?g_st=it👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን