🏔️ ጉዞ ዓድዋ ሃይኪንግ ከ2 ወራት የዕረፍት ቆይታ በኃላ ተመልሷል::
እየተዝናኑ፣ ያፅናኑ
አይዞን ፋውንዴሽን ከጉዞ ዓድዋ ሃይኪንግ ጋር በመሆን የካቲት 09 (እሁድ) በጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል በተዘጋጀው አዝናኝ የሃይኪንግ ጉዞ ላይ “ከሚወዷቸው ጋር በመሆን እየተዝናኑ በጦርነት ምክንያት ትምህርት ቤቶቻቸው ለወደመባቸው እና የነገ ተስፋቸው ለጨለመባቸው ህፃናት ብርሃን ይሁኑ ” ይለናል::
ለምዝገባ እና ተጨማሪ መረጃዎች በተከታዮቹ አድራሻዎች ያገኙናል::
@Ayzon_Foundation
@guzoad
+2519 4469 4469
+2519 2522 6518
በዚህ ጉዞ የሚሰበሰቡ ማንኛውም አይነት መዋጮዎች አይዞን ፋውንዴሽን በሚሰራቸው ፕሮጀክቶች ላይ በቀጥታ የሚውሉ ይሆናል::
ኑ በጉዞ እየተዝናናን ፣ ሌሎችን እናፅናና ! @guzoadwahiking