የሀሞት ቀረጢት መቆጣት (acute cholecystitis)
የሀሞት ቀረጢት በተለያየ ምክንያቶች ሊቆጣ ይችላል፡፡ እነዚህም ፦
➡️ የሃሞት ጠጠር
➡️ የስኳርና የጉበት በሽታ
➡️ በፍጥነት ኪሎ መቀነስ
➡️ በካንሰር ህክምና ወቅት (ኬሞቴራፒና የጨረር ህክምና)
➡️ ከቃጠሎ አደጋ በማገገም ወቅት
ተዘንአ አጠቃላይ ሆስፒታል
🌐 www.tznahospital.com
📩 info@tznahospital.com
telegram: https://t.me/tznagh
🏥🏥🏥🏥
📱+251911406042
☎️+2511 13711208
📍ጦርሃይሎች ቶታል ሶስት ቁጥር
📍map / ካርታ