የትርፍ አንጀት ብግነት/ቁስለት (Appendicitis)
ምልክቶቹ
ሕሙማን የሚያሳዩዋቸው ምልክቶች እንደ የትርፍ አንጀቷ አቀማመጥ (position) በመጠኑም ቢኾን ሊለያይ ቢችልም እንዲሁም ደግሞ ከታማሚ ታማሚ በዕድሜ፣ በፆታ እና ውስብስብነትን (complications) ከማስከተል አንጻር የተለያየ ሊኾን ቢችልም በአብዛኛው ግን የሚከተሉትን ሊያካትቱ ይችላሉ፡-
1 . የሆድ ህመም፡- ይህ በጣም የተለመደው ምልክት ሲኾን አብዛኛውን ጊዜ ከእምብርት (umbilicus) አጠገብ ይጀምርና ከዚያም ወደ ታችኛው ቀኝ የሆድ ይሸጋገራል።
2. ማቅለሽለሽ እና ማስታወክ፦
3. የምግብ ፍላጎት መቀነስ፡-
4. ትኩሳት፡-
5. እንዲሁም ደግሞ ሆድን በተቃራኒው ቦታ ሲጫኑት የህመም ስሜት መሰማትን ጨምሮ አንዳንድ ጊዜም እስከ ተቅማጥ ሊኖር ይችላል።
6. በቶሎ ካልታመ እና ውስብስብነቶችን (Complications) ካስከተለ ደግሞ የትርፍ አንጀት መቆጣት/ብግነት ወደ መፈንዳት (Appendiceal rupture) በማምራት እንዲሁም እስከ ሞት ሊያደርስ ይችላል
ተዘንአ አጠቃላይ ሆስፒታል
ⓉⓏⓃⒶ ⒼⒺⓃⒺⓇⒶⓁ ⒽⓄⓈⓅⒾⓉⒶⓁ
🌐 www.tznahospital.com
📩 info@tznahospital.com
➢ https://t.me/tznagh
📱+251911406042
☎️+2511 13711208
📍ጦርሃይሎች ቶታል ሶስት ቁጥር
📍map / ካርታ