መቱ ዩኒቨርሲቲ መምህራንንና ቴክኒካል አስታንት አወዳድሮ ለመቅጠር በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በቀን 18/12/2016 ዓ. ም የቅጥር ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡
በዚሁ መሰረት መስፈርቱን አሟልታችሁ ለፈተና የተመረጣችሁ በቀን 27/01/2017 ዓ. ም ከጧቱ በ3፡00 ላይ በመቱ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ማንነታችሁን የሚገልጽ የግል መታወቂያ በመያዝ እንዲትቀርቡ እናሳውቃለን፡፡
ከሰላምታ ጋር የብቃትና ሰው ሀብት ሥራ አስፈጻሚ
መቱ ዩኒቨርሲቲ
Join telegram channel t.me/vacancyforallethio