GC / WC ደረጃ 7 እና ከዛ በላይ የሆነ ተቋራጮች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያቤቶች የሚሆን ለአስፋዲን ቀበሌ ጉዋን ምንጭ በቦታው ግንባታ፣ ጠይባ ቀበሌ አመዴ ምንጭ በቦታው ግንባታ፣ አመቶ ቀበሌ አዲስ ምንጭ በቦታው ዘሏን ስፋቶ ቀበሌ ከነባር የውሃ ተቋም ማስፋፊያ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
https://www.waliatender.com/tender/882560