የፋሲካ በዓልን በስራ ላይ ካሉ ሰራተኞቻችን ጋር |COMING SOON|
ከእያንዳንዱ ውብ ህንፃ እና ፕሮጀክት ጀርባ የአናፂዎች፣ ግንበኞች፣ ጵዳት ሰራተኞች እና የተለያዩ ባለሞያዎች አሻራ እና ጥበብ ያርፍበታል እኛም ዎርዚ ሆምስ ይሄንን በማሰብ ከባለሞያዎች ጋር የበአል መዳረሻን በተለያዩ ሳይቶቻችን ተዘዋውረን በደስታ አሳልፈናል፤ ሙሉ ቪድዮውን በቅርብ ቀን በዩትዩብ ቻናላችን ይጠብቁን። ከወዲሁ መልካም በአል
#worthyhomes #የሚሰሩእጆች #livingaworthylife #ግንባታ #ethiopian_tik_tok #realestateinethiop...