❤ያ ሙሃመድ(ሰ.ዐ.ወ)❤


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


All YOU WANT TO KNOW ABOUT ISLAM IS HERE JUST JOIN AND ENJOY🔥
⚡️GROUP👇👇
@ya_resulelah_saw
@ya_resulelah_saw
@ya_resulelah_saw
✍️For any comment👉 @faruqa7

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

ኢድ ሙባረክ🔥🔥


ሱጁድ
እጅግ ያማረው የሶላት ክፍል ነው። ለዚህም ሲባል
የሚሰገድባቸው ቦታዎች ራሱ መስጅድ ነው የሚባሉት። መስጅድ ማለት ሱጁድ የሚደረግበት ቦታ ማለት ነው።
ይህም ሱጁድ እጅግ ወሳኙ የሶላት ክፍል ባይሆን ኖሮ
የመስገጃ ቦታዎች መስጅድ ሳይሆን መርከዕ ወይም መቃም የሚል መጠሪያ ይሰጣቸው ነበር። (የሩኩዕ ወይም የቂያም ቦታዎች)

ሶላት እንደጥቅልም ሱጁድ የሚል ስም የተሰጠው እንድሁ ወሳኝነቱን ለመግለጽ ነው።
ክቡር ነብያችንስ صلى الله عليه وسلم ቢሆኑ እስኪ ሱጁድ በማብዛት አግዘኝ ብለውት የለ  ከርሳቸው ጋር በጀነት ስለመጎራበት የጠየቀውን ባልደረባቸውን ኸላድን رضي الله عنه ።
ሱጁድ አብዛ ማለታቸው ሶላትን አብዛ ለማለት አይደለ?

በሱጁድ ላይ እንበርታ!!

@ya_muhammad_saw


ምላስ ቀጥ ካለ ልብም ቀጥ ይላል!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا يَسْتَقِيمُ إِيمانُ عبدٍ حتى يَسْتَقِيمَ قلبُهُ، ولا يَسْتَقِيمُ قلبُهُ حتى يَسْتَقِيمَ لسانُهُ﴾

“የአንድ ባሪያ ኢማኑ ቀጥ አይልም፤ ልቡ ቀጥ እስኪል ድረስ። ልቡም ቀጥ አይልም ምላሱ ቀጥ እስኪል ድረስ።”

📚 አልባኒ በሶሂህ አተርጊብ ወተርሒብ ውስጥ ሶሂህ ብለውታል: 2865

@ya_muhammad_saw



አዛኙ ጌታ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ የላቀው አላህ እንዲህ ብሏል፦

﴿إِذا هَمَّ عَبْدِي بحَسَنَةٍ وَلَمْ يَعْمَلْها، كَتَبْتُها له حَسَنَةً، فإنْ عَمِلَها كَتَبْتُها عَشْرَ حَسَناتٍ إلى سَبْعِ مِئَةِ ضِعْفٍ، وإذا هَمَّ بسَيِّئَةٍ وَلَمْ يَعْمَلْها، لَمْ أَكْتُبْها عليه، فإنْ عَمِلَها كَتَبْتُها سَيِّئَةً واحِدَةً.﴾

“ባሪያዬ አንድን መልካም ስራ ለመስራት አስቦ ባይሰራት እንደሰራት አስቤ አንድን ምንዳ እፅፍለታለሁ። ከሰራት ደግሞ ምንዳውን ከአስር አስከ ሰባ ድረስ እጥፍ አድርጌ እፅፍለታለሁ። መጥፎን ስራ ለመስራት አስቦ ካልሰራት እንደ መልካም ስራ አስቤ አንድን ምንዳን እፅፍለታለሁ። መጥፎ ስራውን ከሰራት ደግሞ እንደ አንድ ወንጀል አድርጌ እፅፍበታለሁ።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 128

@ya_muhammad_saw



ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
~
﴿إذا سَبَّكَ رجلٌ بِما يَعلَمُ مِنكَ، فلا تَسُبَّهُ بِما تَعلَمُ مِنهُ، فيَكونُ أجرُ ذلكَ لكَ ووبالُهُ عليهِ﴾

“ሰውዬው ስለአንተ በሚያውቀው ጉዳይ አንስቶ ክብርህን ለማጉደፍ ከሰደበህ(ከወነጀለህ) ፤ አንተ መልስህ ስለሱ ባወከው ነገር ላይ አትስደበው(አትወንጅለው)
በተሰደብክበት ነገር ላንተ ምንዳ ሲኖርህ ውንጀላው ደግሞ ወደራሱ ይሆናል።”

📚ሶሂህ አልጃሚ: 594

@ya_muhammad_saw


ለበሽታህ ህክምና በማድረግ ሰበብ አድረስ!

ረሱል () እንዲህ ብለዋል፦

﴿لِكُلِّ داءٍ دَواءٌ، فإذا أُصِيبَ دَواءُ الدّاءِ بَرَأَ بإذْنِ اللهِ عزَّ وجلَّ.﴾

“ለሁሉም በሽታ መድኃኒት አለው። የበሽታ አደጋ ከገጠማችሁ ታከሙ። በላቀው አላህ ፈቃድ ነፃ ትሆናላችሁ።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2204

@ya_muhammad_saw


"የአላህ ወዳጆች በሶስት ነገሮች አደራ ይባባሉ ነበር : አንደበትን በማሰር፣ ኢስቲግፋር በማብዛት እና ከሰዎች በመራቅ።" ማሊክ ቢን ድናር
صفة الصفوة (٢٧٨/٣).
                
                  @ya_muhammad_saw


ጥሩ ጓደኛ ካለህ በተኛህበት አላህ ሊምርህ ይችላል!

▪️ قال كعب الأحبار رحمه الله تعالى፡-【«رُب قائم مشكورٌ له، ورب نائم مغفور له؛ وذلك أن الرجلين يتحابان في الله، فقام أحدهما يصلي؛ فـ رضي الله صلاته ودعاءه، فلم يرد عليه مِن دعائه شيئًا، فذكر أخاه في دعائه من الليل، فقال:يا ربّ أخي فلان اغفر له؛ فغفر الله له وهو نائم】

ከዕብ አል-አሕባር አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል፥

«አንደኛው በሰራው የሚመሰገንና ሌላኛው ደሞ በተኛበት ወንጀሉ የሚማርለት አለ።

ይህም የሚሆነው ሁለት ለአላህ ብለው በጣም የሚዋደዱ ጓደኛሞች ነበሩ። አንደኛው ሌሊት ሊሰግድ ቆመ። አላህም ሶላቱና ዱዓውን ወደደለት። ከዱዓውም ምንም ነገር ሳይመልስ አላህ ተቀበለው። በዚህ በሚሰግድ ጊዜ ዱዓእ ሲያደርግ የተኛውን ወንድሙን አረሳውም ዱዓእ አደረገለት። "ጌታዬ ሆይ! እገሌ የሚባለው ወንድሜን ወንጀሉን ማረው!" አለ። በዚህ ወንድሙ ዱዓእ አማካኝነት በተኛበት አላህ ወንጀሉን ማረው።»

📚‏[ حلية الأولياء (٦ /٣١)]

@ya_muhammad_saw


የላቀ ምንዳ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن صلى الفجرَ في جماعةٍ، ثم قَعَد يَذْكُرُ اللهَ حتى تَطْلُعَ الشمسُ، ثم صلى ركعتينِ، كانت له كأجرِ حَجَّةٍ وعُمْرَةٍ تامَّةٍ، تامَّةٍ، تامَّةٍ﴾

“የፈጅርን ሶላት በጀማዐ የሰገደ ከዚያም ፀሀይ እስከሚወጣ ድረስ አላህን እያወሳ የተቀመጠ እና ከዚያም ሁለት ረከዐ ሶላት የሰገደ። ልክ እንደ ሐጅና ዑምራ አጅር አለው፡፡ ሙሉ! ሙሉ ! ሙሉ!”

📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 6346

@ya_muhammad_saw


"የአላህን እና የመልክተኛውን ውዴታ የፈለገ ቂርዐንን ያንብብ።"
     ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

   📗ሶሂሁል ጃሚዕ

@ya_muhammad_saw


ከረመضاን በኋላ ሰላት ያቆማቅችሁ ወንድም እህቶች ሆይ እስኪ ስሙ!
ልጅቱ ሸኽየው ጋር ትደውልና ፦ "ያ ሸይኽ እኔ ሙስሊም አልነበርኩም አሁን ግን እስልምናን ተቀብያለሁ ቤተሰቦቼ መስለሜን ካወቁ ትልቅ ፈተና ይገጥመኛል እና ሻወር (መፀዳጃ) ቤት ውስጥ ተደብቄ መስግድ እችላለሁን!?"
ሱብሃን አሏህ !
ታድያ ወዳጄ ሆይ ! አላህ ኢስላምን ከሰጠህ በኋላ ምን ሆንኩ ብለህ ምንስ ኡዝር አለኝ ብለህ ሰላት መስገድን ትተዋልህ!?

@ya_muhammad_saw


እድለኛ ሰው!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إِنَّ السَّعِيدَ لَمَنْ جُنِّبَ الْفِتَنَ، إِنَّ السَّعِيدَ لَمَنْ جُنِّبَ الْفِتَنَ، إِنَّ السَّعِيدَ لَمَنْ جُنِّبَ الْفِتَنَ، وَلَمَنِ ابْتُلِيَ فَصَبَرَ﴾

“እድለኛ ማለት እራሱን ከፈተና ያራቀ ነው፣ እድለኛ ማለት እራሱን ከፈተና ያራቀ ነው፣ እድለኛ ማለት እራሱን ከፈተና ያራቀ ነው። በተፈተነ ግዜ ደግሞ የሚታገስ ነው።”

📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል፡ 4263

@ya_muhammad_saw




Remedan weta bilen ke selatachin ansenaga allah yitebken🤲


☀️💥💥 Eid Mubarak 💥💥💥


🥳🥳🥳 EID-MUBARAK🥳🥳🥳
🔠🔠🔠-🔠🔠🅱️🅰️🔠🔠🔠

📣 እንኩዋን ለ ታላቁ ለ ኢድ አል ፈጥር
በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ

May this Eid bring you happiness, peace, and prosperity, and may all your prayers be answered.


🥺🥺💔


ረመዷን 29
>በረመዳን መልሰህ ያገኘኸውን የፊትህን ብርሃን አታጥፋው ለቀብር ጨለማ ይሆንሃል!🥰💫

@ya_muhammad_saw


ረመዷን 19
ያ አላህ ሁለንተናችን ሳይስተካከል፣ወንጀላችን ሳይማር፣ዒባዳችን ተቀባይነት ሳያገኝ፣ምኞታችን ሳይሞላ ከረመዳን የምንወጣ አታድርገን።
አሚን🤲

@ya_muhammad_saw



Показано 20 последних публикаций.