🔸🔸🔺🔺🔹🔸
❤️ የፍቅር ጥግ ❤️
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ ታሪክ ❤️
ፀሀፊ ✍️ ማኔ
ክፍል 2️⃣1️⃣
ምንም አትወዳትም ነበር ማለት ነው አለችኝ ዝም አልኳት ጉልበቴን አቅፌ የእማዬን ፎቶ እያየሁ ትክዝ አልኩኝ።
ልእልት ሙሉ ነገሬን ተመልክታኝ ግን ሰው በዚህ ፍጥነት መቀየሩ ይገርማል እራስህን ተመለከት እንደዛ ሰው ሁላ አይቶ ሚወድህ ውበትህን ሚያደንቅልህ አንዴ በሳቀ ብለው ሚጠብቁት ወንዳወንዶነትህ በሙሉ ጠፍቶ ባንዴ የጎዳና ሰው መሰለክ እቴቴ በህይወት ኖራ ይሄን ሁሉ ጉድ ብታይ እራሷን አጥፍታ መሞቷ አይቀርም ነበር አለችኝ።
ፊቴን ወደ ልእልት አዙሬ እየተመለከትኳት ለምንድነው አሁንም ድረስ ጥቂር ሻርፕ ምታደርጊው አልኳት።
እቴቴኮ ለኔም ሁለተኛ እናቴ ናት በጣም ነበር ምወዳት ምሳሳላት እንደልጇ ነበር ምታየኝ ልእልት ብላ የጠራችኝም እሷ ናት እንጂ እኔ ስሜ ልእልት አደለም እሷን ማጣት ከባድ ነው አለችኝ።
እሺ ለምንድነው እኔን በዚህ ልክ ምትከታተይኝ???
እኔ እናንተ ሰፈር ከገባሁ ጀምሮ አይኔ ያየው የመጀመሪያው ወንድ አንተ ነህ ከልጅነቴ ጀምሮ እንዲሁ ሳይህ ደስ ይለኛል ግን እኔ በጣም ጭምት ልጅ ስለሆንኩ ለማውራትም እፈራለሁ ገና ከሩቅ ሳይህ ነው ምደበቀው እቴቴ ሁሉንም ታቃለች የልጄ ሚስት አንቺ ነሽ ወገቤን አስሬ ነው ምድርሽ እያለች ነው ያሳደገችኝ አለችኝ።
እኔን ትወጂኛለሽ ማለት ነው አልኳት።
አዎ አለችኝ።
እስከመቼ ብዬ ጠየኳት።
ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን ወድጄሀለሁ ካሁን ጀምሮ ደሞ እስትንፋሴ እስከቆመችበት ሰአት ድረስ እወድሀለሁ አለችኝ አንገቷን እንደደፋች ሳቄ ተናነቀኝ አይገርምሽም ፋኖስም እንደዛ ብላኝ ነበር ልክ እንዳንቺ ነበር ስታወራ ምትቅለሰለሰው አንቺን ጎበዝ አስመሳይ ነሽ አልኳት።
ዝም አለች ።
ተነስቼ ልሄድ ስል ተከተለችኝና እቤት ለምን አትሄድም የእቴቴ ጠረን አልናፈቀኽም አለችኝ።
አሌድም ያ ቤት የእናቴ ገዳይ ነው ሚመስለኝ ያልሸጥኩትም እኔ ሆኜ ነው አልኳት።
እሺ አንተ ያለህበት እንሂድ እየመጣሁ አረብሽም አንተ ስትፈቅድልኝ ብቻ ነው መጥቼ ማይህ አለችኝ።
እንደማላምናት ነገርኳት።
በእቴቴ ምያለሁ አንተ ሳትፈቅድ ላልመጣ የት እንዳለህ ለማንም ሰው እንደማልናገር ቃሌ ነው አለችኝ።
እሺ ብዬ ይዣት ሄድኩ አሳየኋት እዮብ ጋደም ብሏል እኛ ወደውስጥ ስንገባ ከአፍንጫው እየፈሰሰ ያለውን ደም እንኳን አላስተዋለውም ነበር።
ልእልት እንዳየችው ደንግጣ ምን ሆነህ ነው ምን ሆነህ እያለች አንገቱን ቀና አድርጋው ያደረገችውን ሻርፕ አውልቃ ደሙን ጠራረገችለት እዮብ ፈገግ ብሎ ተመለከታትና ቆንጅዬ አትጨነቂ ደምኮ ብርቅ አደለም እኛ የእለት ተእለት ህይወታችን ነው ሸበላው ይዞሽ መጥቶ ነው በሉ ፈታ በሉ እኔ ልሂድ አለ።
እኔ እየሳኩ አረ እዮባ ምንም የለንም የሰፈር ልጅ ናት ቤታችንን ላሳያት ነው ይዣት የመጣሁት አልኩት።
በቃ ምግብ ይዤ ልምጣ ብሎን ወጣ ልእልት በደንብ ቤቱን ቃኝችና ግን እዚህ መሆን ይሻላል ብለህ ነው ማለቴ ቤትህ አይሻልህም ስራ እየሰራህ መኖሩኮ ነው ላንተም ሚጠቅምህ አለችኝ።
ፊት ለፊቷ ሲጋራ አውጥቼ ለኮስኩና ጨስ ጨስ አድርጌ ጣልኩት።
ልእልት ፈገግ ብላ ይች አለም ግን ትገርመኛለች ጥሩ ነገር ሲሆን ነው እንጂኮ መጥፎ ነገር ለመልመድ በጣም ቀላል አደል አሁን አንተም ሁለት ምርጫ ተቀመጠልህ ወይ ስራህን እየሰራህ የሞቀ ቤትህ ውስጥ መኖር ወይ ደሞ ተራ ሰው ሆነህ ተራ ቤት ውስጥ እየኖርክ ችግረኛና ሱሰኛ መሆን አንተ ደሞ መጥፎውን መረጥክ አለችኝ።
አጉል አትመፃደቂ ሂጂ በቃ እዚህ መቆየትሽ ጥሩ አደለም አልኳትና ከቤት አስወጣኋት።
ብዙም ሳይቆይ እዮብ መጣ ።
እየሳቀ ነበር ወደውስጥ የገባው
አንተ እንዴት አባቷ ነው ምታምረው አይተኸዋል ስትስቅ እንዴት ጉንጮቿ ጉድጉድ እንደሚሉ ደሞ ቸኮሌት የሆነ ከለርኮ ነው ያላት ጡቶቿ ጉች ጉች ብለው ጨብጡኝ ጨብጡኝ ይላሉ ደም እርጋታዋ አሁን ወንድ ልጅ ሆኖ እሷን አለመፈለግ ጤነኝነት ነው ብለህ ታስባለህ አንተ ፋራ አለኝ።
እየሳኩ እና አንተስ ወንድ አደለህ ለምን አንተ አታገባትም አልኩት።
ይብላኝ ላንተ እኔማ ተፍ ተፍ እላለሁ አሁን እራሱ ስላንተ መረጃ ለመስጠት በሚል ሰበብ ቁጥሯን ተቀብያት ነው የመጣሁት ብሎ እየደነሰ መሳቅ ጀመረ
ይቀጥላል...
🔻ክፍል2️⃣2️⃣ ከ 1️⃣5️⃣0️⃣ like በዃላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 https://t.me/yefikirtelegramet 💔