🔸🔸🔺🔺🔹🔸
❤️ጥቁር ልብ❤️
ልብ አንጠልጣይ የ ፍቅር ታሪክ 💟
ክፍል 2️⃣5️⃣
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
ግን የማይታሰብ ነው የምድራችን አስቀያሚ ምግብ እሱ ሳይሆን አይቀርም እኛ ስለቸኮልን እረጅም ሰአት የቆየን መሰለን እንጂ ለካ እሩዙ እንኳን አልበሰለም ኖሯል ከሽ ከሽ ነገር ነው ሚለው ትሪው ላይ ያደረግነውን ወደድስቱ መለስንና ከድስቱ ላይ ከላይ ከላይ እያጠለልን ሽሯችንን በዳቦ በልተን ሌሊቱን ሙሉ ሽንት ቤት ስንሯሯጥ አደርን ይኸው ከዛ ወዲህ ሩዝ ሚባል ቀምሼ አላቅም ሲበሉ ሳይ ሁላ ይተናነቀኛል ።
ህይወት ከሰውዩውጋ ቀጠለች ፀባይ ያለው ሰው ስለነበር ምንም የሚያጋጨን ምክንያተ አልነበረም
ብር እናጠራቅምና የዛኔ ባንክ ምናምን ብዙም ስለማናቅ ክፍል ሀገር እየወረድን ብሩን በእጃቸው ለሚስቶቻችን እየሰጠን እንመለሳለን።
ለሁለት አመት ያህል በየ5/6 ወሩ ክፍለ ሀገር እየወረድኩ ብሩን እየሰጠኋት ለልጆቼ ጫማና ቀሚስ ሱሪ እየገዛሁ እያደረስኩላቸው ተመልሼ ቀን ስራዬን ብሎኬት ማመላለሱን እየሰራሁ ቆየሁ ከሁለት አመት ቡሀላ የማቃቸው ሰዎች ስለኮብልስቶን ስራ ነገሩኝና ኮብል ስራ ገባሁ አሪፍ ብር አለው ጥሩ ታገኛለህ ስላሉኝ ነበር የገባሁት ጓደኛዬ ግን እኔ ኮብል አልሰራም እሱን ከምሰራ ገጠር ወርጄ የእኩል ባርስ ይሻለኛል ብሎ ወደክፍለ ሀገር ወረደ።
የተወሰነ ሰራሁና እኔም ወደክፍለ ሀገር ወረድኩ የወረድኩት የፋሲካን በአል ለማክበር የእለቱ እለት ነው የሄድኩት
በኛ ሀገር ባህል ደሞ ፋሲካ ለ8 ቀን ነው ሚከበረው ሁሉም ያለውን አዲስ ልብስ ይለብስና ወደ ሸንጎ ይወርዳል እዛ ሁሉም ሲዘል ሲጨፍር ያመሽና ወደቤቴ ይገባል ብዙ ሰዎች የሚተጫጩት የፋሲካ በአል ላይ ነው።
ታዲያ ስወርድ ሁለት ሌትር ጋዝና ዘይት ይዤላቸው ነበር የወረድኩት አርፍጄ ስለደረስኩ ቤት ማንም አልነበረም የፋሲካ ሰሞን ማንም በሩን አይቆልፍም ድንገት ከሩቅ አገር የመጣ እንግዳ ቤት ገብቶ አረፍ ብሎ እንዲጠብቀን ተብሎ ዝም ብለው ወለፍ አድርገውት ነው ሚሄዱት ሌባ ሚባል አይታወቅም በዛ አገር ጠላት አውቆ ሊያጠቃ ካልሆነ ማንም የማንንም ቤት አይዘርፍም።
እኔም ወደቤት ገባሁና ዘይትና ጋዙን ፊት ለፊት መደቡ ላይ አስቀምጬ ወደ ሸንጎ ወረድኩኝ
እኔ አገር አማን ብዬ ያገኘኋቸውን ሰዎች ሰላምታ እየሰጠሁ የሚጨፍሩትን እያየሁ ዞር ዞር ስል ባለቤቴንና ሁለቱን ሴት ልጆቼን አገኘኋቸው እሮጠው መጥተው አቀፉኝና ሰላምታ ተቀያየርን ባለቤቴ ና በቃ ወደቤት እንውጣ እርቦህ ይሆናል ብላ ወደቤት ወጣን ቤት ስንደርስ ግን ወንዱ ልጄ ይዤ መጥቼ መደብ ላይ ያስቀመጥኩትን ጋዝ ግጥምም አድርጎ ጠጥቶ መሬት ላይ ተዘርሯል በሩ ክፍት ቢሆንም ማንም ያየው ግን አልነበረም እኔ እሮጬ ሄጄ አነሳሁት ባለቤቴ እሪታዋን አቀለጠችው ሁሉም ሰው ፋሲካን ለማክበር ወደሸንጎ ስለወረድ አንድም ቤቱ የቀረ ሰው ስላልነበር የሚሰማት ሰው አልነበረም ።
ጀርባዋን አዞረችና ና አሳዝለኝ አለች እየተንሰቀሰቀች አሳዘልኳት ካቅሟ በላይ ቢሆንባትም አዝላ እኔ ደሞ ሁለቱን ልጆቼን አንዷን እሽኮኮ አንዷን ደሞ በእጄ ይዤ ወደ ሀኪም ቤት ሄድን::
ያንን ዳገት ያንን ተራራ ብቻችንን ወጣነው መንገድ ላይ አስሬ ሲተፋ አንዴ ወደላይ ሲለው አንዴ ሲደክምብን እንደምንም ማታ ላይ ደረስን::
ሀኪም ቤት ተሯሩጠን ምን እንደሆነ ነገርናቸው ሀኪሙ ፈገግ አለና ይሄኮ እንደውም በጣም ቀላል ነው ለገጠር ሰው እርጎ ብታጠጡት ኖሮ ወዳላይ ሲለው አብሮ ይወጣለት ነበር እርጎ ፈልጉ አለን።
እኔ ተሯሩጬ እርጎ ለመፈለግ ወጣሁ እግዚአብሔር እረድቶኝ እርጎ አጊቼ ይዤ ተመለስኩ እሱን አጠጣነው ወዲያው ሆዱ ውስጥ የነበረው ግልብጥ ብሎ ወጣ ባለቤቴ ግን ስላላመነች ሆዱ ይታጠብልኝ ውስጡ የቀረ ሊኖር ይችላል አለች ።
ሀኪሙ እኛ እሱን ማድረግ አንችልም ከፈለግሽ ወደ አዲስ አበባ መውሰድ አለብሽ ግን ደና ነው ሚሆነው ልጅሽ አታስቢ አለ።
የዛኑ ቀን እዛው ሀኪም ቤት አደርን።
በነጋታው ባለቤቴ እንዳበደ ሰው ተነስታ በቃ ወደ አዲስ አበባ እኔዳለን ልጄ የሆነ ነገር ይሆንብኛል አለች እሺ ብዬ በሀሳቧ ተስማማሁ ለመስጠት የያዝኩት ብር ስለነበር የብር እጥረት አልገጠመንም
ቀጥታ ከዛው ይዘን አዲስ አበባ መጣን ወደ 8/9 ሰአት አካባቢ እዚህ ደረስን ባለቤቴ ወደሀኪም ቤት ካልሄድኩ ወደቤት አልገባም አለች።
እሺ ለቤታችን ቅርብ የሆነው ሀኪም ቤት ይዣቸው ሄድኩ ልጃን ሲመረመር ምንም የለውም መታጠብ ደረጃ ሚያደርስ ነገር የለም እንዲሁ ወጪ አታውጡ አለን::
ሀሳቡን ተቀብለን ወደቤት ይዣቸው ሄድኩ።
ቤት ስንገባ ቀኑን ሙሉ ምንም ስላልበላን ሁላችንም እርቦን ሀሳባችን ምግባ ላይ ሆነ ግን ምንም ሚበላ የለም።
አከራያችንን ጠራኋትና ተዋወቂያቸው ባለቤቴና ልጆቼ ናቸው ከገጠር መጥተው ነው አልኳት ።
ሞቅ ያለ ሰላምታ አቅርባላቸው ተዋወቁ እኔ እንጀራ ልገዛ ወደሱቅ ወረድኩ እንጀራውን ገዝቼ ስመለስ አከራያችን ትሪ ሙሉ እንጀራ አምጥታ ሰጥታቸው ለመብላት እኔን እየጠበቁ አገኘኋቸው እንዴት ደስ እንዳለኝ ብቻ ቃላት አልነበረኝም እሱን በላንና የተረፈንን ከድነን አስቀምጠን ወደፍራሻችን ሄድን።
በነጋታው ድንገት ስለወጣን ቢያንስ በራችንን እንኳን እንዲዘጉልን ለመንገር ወደክፍለሀገር ደጋግመን ብንደውልም ስልካቸው አልሰራ አለን ከስንት ሙከራ ቡሀላ ሰራልንና ለእመቤት መልእክት ላክኝባት በራችንን እንድትቆልፍልንና የባለቤቴ እህት ስትመጣ አዲስ አበባ እንደሄድን እንድትነግራት መልእክት ላክንባት።
እዚህ ልጃችን እስኪሻለው ለሶስት ቀን ያክል ቤት ውስጥ ቁጭ ብለን ነበር በአራተኛው ቀን እኔ ትቻቸው ወደስራ ሄድኩ ማታ ስመለስ ምግብ ሰርተው እራሳቸው ሱቅ ወርደው እንጀራ ገዝተው ጠበቁኝ ለኔ ያ ትልቅ ነገር ሆነብኝ ለካ ቀንስራም ሰርቶ ይሁን ብቻ ምንም ይስራ ቤት ውስጥ ምግብ እንኳን ሰርቶ ሚጠብቀው ሰው ካለ እሱም መታደል ነው።
ሌላ ጊዜ ቢሆን ገና ገብቼ ወይ ከሰል አያይዤ ካልሆነም ኩሽና ገብቼ እሳት አድጄ ምግብ ሰርቼ ነበር ምበላው
አብረን የተሰራውን በላንና ቁጭ ብለን ማውራት ጀመርን።
ባለቤቴ ብዙ ነገር ችላ ሁለት አመቱን እንደቆየች አሁን እንኳን በምክንያት ከዛ ሀገር ወጣች እንጂ ጭራሽ ወደዛ መመለስ እንደማትፈልግ ምንም አይነት ስራ ቢሆን እየሰራች እዚሁ አብረን ብንኖር እንደሚሻል አጫወተችኝ
ይቀጥላል .....
🔻ክፍል2️⃣6️⃣ ከ 1️⃣0️⃣0️⃣ like በዃላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 https://t.me/yefikirtelegramet💔
💔 https://t.me/yefikirtelegramet 💔