🔸🔸🔺🔺🔹🔸
❤️ ኢላሪ (እውነተኛ ታሪክ) ❤️
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ ታሪክ ❤️
ፀሀፊ ✍️ ህሊና
ክፍል 2️⃣2️⃣
በነጋታው ድሬ ሄድን።እዮብ ማውራት ስላልፈለኩ ለዳንም ለልዑልም ስጦታ ሰጥቼ መሄድ እንዳለብኝ ነግሪያቸው ቶሎ ተመለስኩኝ እኔ።በነጋታው ሙሉ ቀን እዮባ ሳይደውልልኝ ወለ።እኔም እልህ ይዞኝ ዝም አልኩት።ዛሬ ሚኪ ወደ ዉጪ ይመለሳል።በጣም ከፍቶኛል ግን መሄዱ ግድ ነው።ሀኒ እና ፕኑ ሊሸኙት ከእኔ ጋር አብረውን መተዋል።እማዬ እና አባዬ አልተመቻቸውም።እኔም አቅፌ እያለቀስኩ ቻው አልኩት።ሁላችንንም ቻው ካለ ቡሀላ ፕኑ አጠገብ ሄዶ ቆመ።
እንባዋን እንደምንም ተቆጣጥራው ነበር።አጠገቡዋ ሲቆም ግን ማልቀስ ጀመረች።አቀፋት ....ተመልሼ እመጣለው እሺ መጀመሪያ እንደመጣው ቀድሜ ማገኝሽ አንቺን ነው።....ሚኪ በእናትህ አትሂድ...ስሚኝ ፕኑ አላት ቁንጮቹዋን በሁለት እጆቹ ይዞ....ተመልሼ እመጣለው ብሎ በጆሮዋ የሆነ ነገር አላት።ፕኑም ፈገግ ብላ ...እኔም እወድካለው አለችው።
እኔ ሀኒ ተያየን።ሚኪም እምባዋን እየጠረገ...ትጠብቂኛለሽ አይደል...አዎ እጠብቅሀለው አለችው።..እስከመቼ..እስከፈለክበትአለችው።ተቃቅፈው እዮባም ሄደ እኛም ተመለስን።ሀኒም ፕኑም እኔ ጋር ስለሚያድሩ ወደ ቤት አብረን ሄድን።
ማታ ላይ እዮብ ደወለ።አነሳውት..ሄሎ እዮብ ...ትንሽ ግን አላሳዝንሽም ....ሰላምታ አይቀድምም...ኢላሪ ተይ በእናትሽ እያናደድሽኝ እንኳን ለምንድ ነው ምወድሽ ...ልጠላኝ ሞክረክ ነበር እንዴ....ብሞክርስ ምን ይገርማል በማንም አልተሰቃየውም አሁን እየሆንኩ ያለሁትን ሁሉ የሆንኩት ባንቺ ነው....እና ታድያ ከልብ ካለቀሱ እንባ አይገድም በደንብ ሞክር ትረሳኛለህ አልኩት ተናድጄ።
ኢላሪያ ነይ ውጪ ልምጣ እና ፈታ እንበል አለኝ።እየጠጣ እንደሆነ ገባኝ።...እዮብ እየጠጣክ ነው አይደል...አዎ ነው ትመጫለሽ...እሜዬ ትሙት አላናግርግም አሁን ተነስተህ ወደ ቤት ካልገባክ....ተይ እንዲ አትበይ...ከዚ በኃላ እቤት ገብተክ ካልሆነ እንዳትደውል ብዬ ዘጋውት።
ለሊቱ ሙሉ ከእነ ሀኒ ጋር ስናወራ አደርን።ጠዋት ተነስተን ቁርስ እየበላን አቤል ትዝ አለኝ።ባለፈው እዮብ ይዞኝ ከሄደ በኃላ አላወራንም።ደወልኩለት።ሄሎ አቤሌ.. ወዬ ኢላሪ...እንዴት ነክ ...አለውልሽ ምነው ጠፋሽ...አንተ ነክ የጠፋህው አልኩት።...እኔማ እስክተደውይ እየጠበኩሽ ነበር...አንተ አደውልልኝም እንዴ ....እስክትክሽኝ እየጠበኩ ነበር።ለምን ዛሬ ከተመቸሽ አላገኝሽም።...እሺ በቃ ወደ በኃላ እንገናኛለን።ብዬ ዘጋውት።
አቤልን አናግሬው ወደ እነ ሀኒ ስመለስ።ሀኒ ለፕኑ....ኢላሪ እንዳትሰማ ብሎኛል ከመጀመሪያ ጀምሮ አስጠንቅቆናል በቃ ያለፈ ነገር እኮ ነው ብሎን የለ ስትል.... ምንድ ነው ማወቅ የሌለብኝ ብዬ አቋረጥኩዋቸው።ሁለቱም ደንገጠው ዝም አሉ።...ምንድ ነው ዝም ምትሉት ተናገሩ እንጂ አልኳቸው።ግን ምንም ሳይነግሩኝ ነገሩን ድብስብ አደረጉት።ማስጨነቅ ስላልፈለኩ ዝም አልኩኝ።
ፕኙ እና ሀኒ የሚሄዱበት ነበር እኔም አቤል ጋር ለመሄድ አብረን ወጣን።አቤልን አገኘውት ብዙ ሰዓታትን አወራን።አቤል በጣም ሚገርመኝ ልጅ ነው እሱን ማውራት እንኳን ሊሰለች ማውራት ባላቆመ ነው ሚያስብለው።ቃላት አመራረጡ ስነስርዓቱ ከምንም በላይ እኔን የሚገዳኝ ነገር ደስ ይለኛል።ጊቢ ስገባ እሱም እዮባም እንደሌሉ ሳስብ ይጨንቀኛል።ከአቤል ጋር አብሬ ዋልኩኝና ማታ ላይ ወደ ቤት አደረሰኝ።
ልክ በር ጋር ስደርስ ግን እዮባ በር ላዬ የቤታችን ሰራተኛ እያወራት ነው። ለምን እንደሆነ አላውቅም ግን ደነገጥኩኝ።ከአቤል ጋር ሌላ ነገር እንዳይፈጠር ብዬ።...አቤላ በቃ ሂድ እሽ....ለምን ...በቃ ተው ሂድ መጥፎ ነገር ትነጋገራላሁ።እያልኩት እዮብ አጠገባችን መጣ።በንዴት አይን እያየኝ...ከእሱ ጋር ሆነሽ ነዋ ስልኬን ማታነሽው አለኝ።....እዮባ ደውለክ ነበር እንዴ ብዬ ስልኬን አየውት።ከ10 missed call ይላል።ስልኬ silent ስለነበር ከአላየውትም ነበር።...ውይ እዮባ ይቅርታ አላየውትም ነበር።
እዮብ ወደ አቤል እያየ...ቆይ ከኢላሪ ምንድ ነው ምትፈልገው....አቤል ምን ማለት ነው አለው።....ኢላሪያን ትፈልጋታለህ አይደል ለዛ ነዋ ከሷ ስር ማትጠፋው።ሲል እናቴ ከስራ እየመጣች አየዋት።አቤልም ...አዎ እፈልጋታለው በጣም እወዳታለው እና እዮብ ተጠንቀቅ እሺ ....ምንድ ነው ምጠነቀቀው ብሎ እይብ አቤልን ጠየቀው።
የሚመጣብህ ነገር።ስማኝ ኢላሪ ስለምታፈቅርክ ሀሳቧን አልቃረንም ግን አንተ ትንሽ ስህተት ከሰራክ እሱን አጋጣሚ እንደምጠቀም እንዳትጠራጠር እሺ ብሎ ጥሎን ሄደ።እዮብም እናቴን አያት ደንገጥ ብሎ ሰላም አላት።ትንሽ ግን አንገራግሮ....ይቅርታ የኢላሪ እናት ኢላሪን ለትንሽ ደቂቃ ልውሰዳት አላት።እናቴም...አልመሸም ልጄ አለችው።.....መሽቷል ግን ምንም አይስጉ ቤቷ አስገብቻት ነው ምሄደው አላት።እናቴም...በቃ አባቷ ሳይመለሴ ይዘሀት ና ብላ ዘደ ቤት ገባች።
ቀና ብዬ አየውት።...መኪና ውስጥ ግቢ አለኝ።በጣም ስለተናደደ መሄድ ፈራው...እዮባ ግን ነገ ብንገናኝ አይሻልም የትም መሄድ አልፈልግም።አልኩት።ጊቢ ብሎ ጮህብኝ ደንግጬ ዞር ቦዬ ሳላየው ገባው።እዮባ ሲናደድ ሴጣን ነው ሚሆነው።
ቤተሰብ ቻናሉ ለብዙ ሰው እንዲደርስ share ማድረግ እንዳይረሳ
ይቀጥላል .....
🔻ክፍል 2️⃣3️⃣ከ 1️⃣5️⃣0️⃣ like በዃላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 https://t.me/yefikirtelegramet 💔