🔸🔸🔺🔺🔹🔸
❤️ የፍቅር ጥግ ❤️
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ ታሪክ ❤️
ፀሀፊ ✍️ ማኔ
ክፍል 6️⃣
በደስታ ተስማማች እንደ እብድ አደረጋት አለምን የገዛች ያህል እንደተሰማት ነገረችኝ።
እኔም ወስጄ ከእናቴጋ አስተዋወኳት እናቴና እሷ እረጅም አመት እንደሚተዋወቅ ሰው በአንዴ ተግባቡ እኔም ያንን ደስታቸውን ሳይ በጣም ደስ ብሎኝ በፈገግታ እየተመለከትኳቸው ነበር።
ፋኖስ ልክ ፈጣሪ የጨለመው ህይወቴን አይቶ ብርሀን ትሆነኝ ዘንድ እሷን ስለላከልኝ አመሰገንኩት የመጀመሪያዬ ስለሆነ ይሁን ወይ የኔ የተለየ ፍቅር ሆኖ አላቅም ግን አብረን ውለን ባንለያይ ደስታዬ ነው ሳገኛት አይኔን ካይኗ ላይ ለደቂቃ መንቀል አልፈልግም አስቸኳይ ስራ ኖሮኝ እሷ ከደወለችልኝ ትቼ ወደሷጋ ነው ምሄደው በየቀኑ ማለት በሚያስችል ሁኔታ ከሷ የሆነ ስጦታ ይሰጠኛል።
ፍቅር እብድም ጅልም ነው ሞኝ ያደርገናል ምንም ነገር እንዳይታየን እውር የሚያደርገንም ነገር አለ።
እኔ ከስራ ቀርቼ እሷም ከስራ ቀርታ ቀኑን ሙሉ አብረን እንውላለን እንደዛም ሆኖ እኔ አልጠግባትም ቤት ገብቼ ሌሊቱን ሙሉ ለእናቴ ስለሷ እያወራሁላት ባድር ደስታዬ ነው።
ጠዋት ላይ ከእንቅልፌ ተነስቼ ወደስራ በመሄድ ፋንታ እሷ ወዳለችበት መሄድ ነው ምፈልገው።
አንድ ወንድ ከሴት ልጅ የሚመኘውን በሙሉ ሰታኛለች ህይወት ውስጥ በነበረኝ ደስታ ላይ እጥፍ ደስታን ጨምራልኛለች ብቻ ለምን አስከዛሬ ሳላፍቅር ቆየሁ ፍቅር እንደዚህ ደስ ይላል እንዴ ብዬ እስክገረም ድረስ ለኔ ልዩ ሴት ነበረች በፍቅሯ አብጃለሁ ለማለት ስድስት ወር ብቻ ነበር የበቃኝ በነዛ ወራት ውስጥ እኔ ስወለድ አብራኝ ተወልዳ አብራኝ አድጋ ሁሌም ከጎኔ የነበረች ሴት እንደሆነች ያህል ነበር የተሰማኝ ።
ገና ስንገናኝ ፊቷን አይቼ ስሜቷን አቀዋለሁ እሷም እንደዛው ሰው ፊት ሳናወራ ተያይተን ብቻ እንግባባለን።
ልክ ከእናቴጋ ስሆን የሚሰማኝን ነፃነት እሷጋም አገኘዋለሁ ብር ቢኖረኝ ባይኖረኝ ግዴላትም የኛ ዋናው ነገር መተያየታችን ብቻ ነው ።
ብቻ እናቴ በኔ ፀባይ እስክትገረም ድረስ በወጣሁ በገባሁ ቁጥር አፈዘዘችህ አደል እያለች መቀመጫ እስክታሳጣኝ ከልቤ አፈቀርኳት።
ፋኖስ ሁሌ ምትነግረኝ አንድ ነገር ከለ ጓደኞቼ በተሰበሰቡበት ያንተም ጓደኞች ተሰብስብው ተንበርክከህ ታገቢኛለሽ ብለህ ስጠይቀኝ ያለውን ደስታ ሳስበው በቃ እኔጃ ያንን ቀን አይቼ ብሞትም አይቆጨኝም ለኔ ምድር ላይ ሚያጓጓኝ ያ ቀን ብቻ ነው ትለኛለች ይሄ ንግግሯ በተገናኘን ቁጥር ካፏ ጠፍቶ አያቅም እኔም እንደምንም ብዬ ለሷ ቀለበት ለማሰር መሯሯጥ ጀመርኩ ።
ቀኑ እሮብ ነበር ፋኖስ አሞኛል አንገናኝም ስትለኝ በጣም ደብሮኝ ስለነበር የሚሰራውን የከስተመር መኪና ይዤ ወደቤት ሄድኩ ሰአቱ ሰባት ወይ ስምንት ቢሆን ነው።
ስደርስ እናቴ ከጎረቤታችን ልጅጋ የሞቀ ጨዋታ ይዘው ፍንድቅድቅ እያሉ ይሳሳቃሉ ።
እናቴ አልጋ ላይ ጋደም ብላለች።
ልጅቷ ደሞ ሙሉ እቃውን መኝታ ቤት አስገባብታ ቡናዋን እያፈላች ከአልጋው ስር ካጠገቧ ቁጭ ብላለች ።
ልክ ስገባ እናቴ እርፍ ብላ እንደዛ እየተፍለቀለቀች ሳያት ደስ አለኝና ሄጄ ሳምኳት ሁሌም እንደዚህ ሳቂልኝ እሺ ብያት አጠገቧ ቁጭ አልኩ።
እናቴ ገልመጥ አድርጋኝ ሰላም በላት እንጂ አላየሀትም እንዴ አለችኝ።
የውሸት ፈገግ እያልኩ ውይ ይቅርታ አላየሁሽም ነበር ደናነሽ የጎረቤቴ ልጅ አልኳት።
አንገቷን ደፍታ ደና ነኝ አለችኝ።
ይቀጥላል...
🔻ክፍል 7️⃣ከ 1️⃣5️⃣0️⃣ like በዃላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 https://t.me/yefikirtelegramet 💔