ኢንተር ሚላን ሽንፈት አስተናግዷል !
በሴሪ ኤ 25 ሳምንት መርሐግብር ከ ጁቬ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል።
ፍርንሲስኮ ኮንሴሳዎ ለ አሮጊቱዎ 74' የማሸነፊያ ግብ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ኢንተርዎች በውድድር ዘመኑ በሴሪ ኤ 3ኛ ሽንፈት አስተናግደዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
2️⃣ኢንተር 54
4️⃣ጁቬ 46
ቀጣይ መርሐግብር ?
እሁድ - ጁቬ ከ ካጊላሪ
ቅዳሜ - ኢንተር ከ ጄኑዎ
@Yenesport