ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን አስራተ፣ ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል፣ ረ/ፕሮፌሰር ዘላለም ጥላሁን፣ አርቲስት ሽመልስ አበራ፣ ጋዜጠኛ ብሩክ ይባስ፣ ...ክብርን ከእግዚአብሔር ውሰዱ። ከዚህ በኋላ ብሞትም አይቆጨኝም። እንደዛሬ ተከብሬ አላውቅም። እንደዛሬም የልቤን ተናግሬ አላውቅም።
ለግፉዓን ምርቃት በእሳት ዳር በመሶብ የሙዚቃ ባንድ አጋፋሪነት የተሰበሰባችሁ ፣ ደራሲ ተርጓሚና ገጣሚ ነቢይ መኮንን፣ አርቲስት ሐብታሙ ማሞ (ጨርቦሌ)፣ ጋዜጠኛ አለማዬሁ ባዘዘው፣ ገጣሚ ምልዕልቲ ኪሮስ፣ ገጣሚ ፍሬዘር አድማሱ፣ ገጣሚ እንዳለ አለም፣ ገጣሚ ሳሙኤል ሰይፉ፣ እንዲሁም ያሬድ የእናንተ ግጥሞች እንደ እሳት ወላፈን ይፋጃሉ። ልቤን አሞቁኝ፣ በድንገተኛ ፈንጠዝያ አስፈነጣዛችሁኝ። እውነት ለመናገር እዚህ ጀርመን ሀገር ሆኜ ጋሽ ነቢይ መኮንን አገኘዋለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም። ታታሪዋ ሳሮን አገናኘችኝ። እንደዚህ አልጠበቅኩም ነበር። ሰርፕራይዝ አደረጋችሁኝ። ምን ማለት እችላለሁ? ቪዲዮውን ሳየው ደንግጫለሁ። አልቅሻለሁ። እኔን እንዳከበራችሁኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ። እሳቱን ጋሽ ነቢይ ግጥም እያነበበልን፣ ከእናንተ ጋር አብሬ እንድሞቅ እግዚአብሔር ያድለኝ።
አርቲስት አልማዝ ልመንህና እህቴ ሳሮን የእናንተ ለብቻው ነው። የዜማ ባንድ አባላት ሁላችሁም ክብርና ሞገስን ከአምላክ ውሰዱ። የግፉዓን መጻህፍትን ለመመረቅ የመጣችሁ በሙሉ የፕሮግራሙ ተሳታፊዎች ሁላችሁም እኔን እንዳከበራችሁኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ። አባቴን አልበላም ብዬ ነው እንጂ ግፉዓንን በኬክ መልኩ ወጠወጥነው። የታባቱ! ግፍ በኢትዮጵያችን ተወግዶ ሁላችንም ለመሰባሰብ ያብቃን። አሜን በሉ የልጅ ምርቃት ይደርሳል።