‹‹ አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ጸንተህ ኑር›› 2ኛ ጢሞ 3፡14
****
በአዳማ ከተማ የሚካሔዱ የፍኖተ ጽድቅ የተሐድሶ ጉባኤ ላይ እንዳይሳተፉ ሰለማሳሰብ፡፡
**
የተሐድሶ ዋና የገንዘብ ምንጭና ክንፍ ሆኖ ለረጅም ዓመታት ሲሠራ የቆየው የፍኖተ ጽድቅ ማኅበር ፤ከፍተኛ የሆነ ገንዘብ በመበጀት እና ለተለያዩ አካላትና ግለሰቦችን በገንዘብ በመግዛት በቤተክህነቱ የግለሰቦች ድጋፍ አግኝቶ አባችቶች በሐሰት በማሳመን በአዳማ ከተማ ባሉ አጥቢያዎች ለራሳቸው የተሐድሶ ቴሌቪዚን ቀረጻ ለማከናወንና እንደተለመደው በረቀቀ የፕሮቴስታንት ዘይቤና ስልት በመዘመር የምዕመናንን ቅሰጣ ለማካሔድ ጉባኤ ለማከናወን እየተዘጋጀ ይገኛል፡፡ የአዳማ ከተማ ምዕመን ፣ወጣት ፣ የሰ/ት/ቤት አባላት ፣ማሕበራትና አገልጋዮች የመናፍቃን ጉባኤ እንዳትሳተፉ እያሳሰብን ፡፡ መልዕክቱን ለኦርቶዶክሳውያን ሁሉ በማድረስ ክርስቲያናዊ ግዴታችሁን እንድትወጡ እንጠይቃለን፡፡
**
ተሐድሶ ከቤተክርስቲያን እንዲወጣ እንታገላለን፡
ሼር የማያደርግ እዳ አለበት
t.me/zemaritnsae