ዛሬ የገናናው እና የሀያሉ የቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ንግስም አይደል እንኳን አደረሳችሁ 🙏
እለተ ቀኑን በማስመልከት
አጠር ያለች ታሪክ ልንገራችሁማ ❗️
አንድ ልጅ ነበር እናም አባቱ ሰንበቴ ቤት ማህበር ይጠጣሉ እና ልጁ ህፃንም ስለሆነ ይዘውት ወደ ሰንበቴው ይሄዳሉ። እናም ከአባቱ ጋር ሰንበቴ ቤት ሄዶ ጠዋት አንድ አባት የእለቱን ዝክር የሚዘክሩ ተረኛ አባት ከፀሎህ ቡሀላ በትልቅ ትሪ ቆሎ እያዞሩ ያድላሉ እናም ለሁሉም እያዞር ሲያድሉ ከቆዩ ቡሀላ እዚህ ህፃን ልጅ ጋር ይደርሳሉ ከዛም ልጁን ዝገን ልጄ ?ብለው ይጠይቁታል ።
ህፃኑ ልጅም እይ ! አባ እኔ አልዘግንም እርስዎ ዘግነው ይስጡኝ ይሉታል ።
እሽ ብለው ዘግነው ሰጡት ጎሽ ምን አይነት የተባረከ እና ጨዋ ልጅ ነው ብለው ከሄዱ ቡሀላ ግን ከነከናቸው 🤔 እና ተመልሰው እኔ እምልህ ልጄ ለምንድን ነው ግን እርስዎ ዘግነው ስጡኝ ያልከው ብሎ ይጠይቀዋል ። ልጁም የእርስዎ እጅ ትልቅ ስለሆነ ነው ብሎ ይመልሳል ።
ጥያቄ ለእናንተ ለአነበባችሁት ከእኛ እጅ የቅዱስ ሚካኤል እጅ ይተልቃል ወይስ አይተልቅም ?
በእውነት ቅዱሳን በትልቅ እጃቸው የምንመኘውን ሳይሆን የተሻለንን እና የሚጠቅመንን ዘግነው ይስጡን 🙏 🙏 🙏
━━━━━━━━✦🔵✦━━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏
Join us 👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA