‼️ ፍትህ ለህፃን ሲምቦ
✔️ሲምቦ ብርሃኑ ትባላለች፡፡ የ8 ዓመት ልጅ ስትሆን ገና የአንደኛ ክፍል ተማሪ ነበረች። አይደለም ለ8 አመት ልጅ አንዲት ወጣት ሴት ላይ ቢከሰት ልብን የሚሰብር አይነት መረጃን ነው ያየነው ፤ እናም ኢትዮ ቀልዶች እንደ ቻናል በታዳጊ ሲምቦ ላይ የደረሰውን ግፍ እና በደል ይቃወማልም ያወግዛልም።
✔️ ይህንን ድርጊት እንደራሳችሁ ልጅ ወይም እህት ወስዳችሁ ብታዩት ምነው ባልተፈጠርኩ ነው የሚያስብለው።
ነብስሽ በሰላም ትረፍ 🙏❤️🩹
🔻 At @Ethio_Keldoch0 ✅
🔻 Share To Ur Friends 🟥
✔️🔸🔸🍃🫥🌺🫥🍃🔸🔸