‼️ ፍትህ ለህፃን ሲምቦ
✔️ሲምቦ ብርሃኑ ትባላለች፡፡ የ8 ዓመት ልጅ ስትሆን ገና የአንደኛ ክፍል ተማሪ ነበረች። አይደለም ለ8 አመት ልጅ አንዲት ወጣት ሴት ላይ ቢከሰት ልብን የሚሰብር አይነት መረጃን ነው ያየነው ፤ እናም Best profile pictures እንደ ቻናል በታዳጊ ሲምቦ ላይ የደረሰውን ግፍ እና በደል ይቃወማልም ያወግዛልም።
✔️ ይህንን ድርጊት እንደራሳችሁ ልጅ ወይም እህት ወስዳችሁ ብታዩት ምነው ባልተፈጠርኩ ነው የሚያስብለው።
ነብስሽ በሰላም ትረፍ 🙏❤️🩹
❤️ @Ei_du 💙