MANCHESTER CITY


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Букмекерство


👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ሲቲ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ሲቲ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት 👉 @Me_of_president

Group 👉 @ETHIO_MANCHESTER_CITY_GP

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Букмекерство
Статистика
Фильтр публикаций


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ




ማኑዌል አካንጂ እና ስዊዘርላንድ 𝐬𝐞𝐜𝐨𝐧𝐝 በዩሮ 2024 ግሩፕ A ከጀርመን ጋር 1-1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል። 1 አሸንፎ 2 አቻ ተለያይቷል 5 ጎሎች ተቆጠሩ 3 ጎሎች ተቆጠሩ። 🤝🥈✅

@ETHIO_MANCHESTER_CITY


ማን ሲቲ በዚህ ወር መጨረሻ ለብሩኖ ጉማሬሽ የመጀመርያውን የዝውውር ጥያቄያቸውን እንደሚልኩ ይጠበቃል።

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


በርናንዶ ሲልቫ በዚህ ክረምት ባርሴሎናን አይቀላቀልም አማካዩ በ ማንሲቲ የውል ማፍረሻ £50m ሲሆን የላሊጋው ክለብም ውል ማፍረሻውን አይከፍልም።

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


🚨 ቶተንሃም ያን ኩቶን ለማዘዋወር እየተሰለፉ ሲሆን ማን ሲቲ £40M እንደሚጠይቅ ሰን ስፖርት ዘግቧል።

ማን ሲቲ ብራዚላዊውን ኢንተርናሽናል ለማስፈረም እየፈለገ ቢሆንም በሌላ የውሰት ውል ሊለቅም ይችላል። 🇧🇷⚖️

@ETHIO_MANCHESTER_CITY


Happy Birthday to Patrick Vieira! 🥳

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


ክለባችን ማንችስተር ሲቲ ጆሽዋ ኪሚችን ማስፈረም ከሚፈልጉት አምስት ክለቦች መካከል አንዱ ነው። [ Mail ]

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


ማንችስተር ሲቲ ጆአዎ ካንሲሎ ከክለቡ የሚለቅ ከሆነ የሌቨርኩሰኑን ጄሪሚ ፍሪሚፖንግን ለማስፈረም የሚሰራ ይሆናል።

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


ማንቸስተር ሲቲ የፔፕ ጋርዲዮላ አዲስ ኮንትራት ሊፈራረም ነው። አዲስ ውል እስከ 2025 ድረስ የሚሰራ ይሆናል - ከወራት በፊት ቀርቧል፣ አሁን ሊጠናቀቅ ተዘጋጅቷል 🚨🔵 #MCFC

ጋርዲዮላ የዝውውር ስልቶችን፣ የኮንትራት ውሳኔዎችን እና ሌሎችንም ይሳተፋል።

[Fabrizio Romano]


@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


ማስታወቂያ !

በአጭር ጊዜ ተወዳጅነት እና ተመልካች ያተረፈው ቻናላችን ለእናተ ተጨማሪ መረጃ እና ምንጭ ለመስጠት ተጨማሪ መረጃ የሚለቅ አድሚን ይፈልጋል ።

1 , ከማንኛውም የኢትዮጵያ ቻናል COPY የማይሰራ

2, ፖስቶቹ ላይ ምንም አይነት የፁሁፍ ጉድለት ሊኖረው አይገባም

የምንፈልገው ወስን ሰው ብቻ ስለሆነ ለመስራት የምትፈልጉ በ @leulXO ወይም @Me_of_president አናግሩኝ

መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላቹ 🤗

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


ኤርሊንግ ሀላንድ በመዝናናት ላይ🍹🩵


@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


ሮድሪ በተጫወተባቸው ያለፉት ሁለት የምድብ ጨዋታዎች በብሽሽቱ አካባቢ የተወሰነ የህመም ስሜት ይሰማው እንደነበረ ተገልጿል። [ Relevo ]

𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖➡️ @ETHIO_MANCHESTER_CITY
𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖➡️ @ETHIO_MANCHESTER_CITY


🔖ማንኛዉንም እቃ ኦርደር ማድረግ የምትፈልጉ ማስመጣት ጀምረናል✈️

ይህንን አስመልክቶ ከAliexpree የትኝዉንም እቃ ስያዙ ለሚቀጥሉት 4 ቀናት 70% ቅናሽ አለዉ💸

ለበለጠ መረጃ @Mr_Exodus_et 🛒

🔽🔼🔽🔼🔽🔼🔽🔼🔽🔼🔽

𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 ➡️  @Memories_of_sports
𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 ➡️  @Memories_of_sports


⭐️Telegram 🔤🔤🔤🔤🔤On Stock⭐

〰Double Limits ⚡️
〰Upload Up to 4GB 📶
〰Faster Loading Time ⏺️
〰No Advertisement ✅️

🌀Unique Reaction
🌀 Animated Avatars
🌀 Premium Sticker
✅ Verified Badge Behind Your Name

እና ሌሎችንም ቴሌግራም ላይ የሚኖራችሁን Experience የተሻለ የሚያደርጉ Features በውስጡ አካቶ ይዟል!
🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸🔺🔹
   🎁የ3 ወር 🔻 1300 ETB/BIRR
   🎁የ6 ወር 🔻 1850 ETB/BIRR
   🎁የ1 አመት 🔻2500 ETB/BIRR

🔥 HOT DEAL !
⚪🔴🟢⚪🔴🟢⚪🔴🟢⚪🔴
❤️ለመግዛት ያናግሩን @Mr_Exodus_et


🔽🔼🔽🔼🔽🔼🔽🔼🔽🔼🔽


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ በቻነላችን ስም እንኳን ለኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።

በአሉ የሰላም የጤና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ተመኘን ።

መልካም በዓል

𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 ➡️  @Memories_of_sports
𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 ➡️  @Memories_of_sports


ምናልባት ከ 1 ወር በኋላ list እንደሚደረግ የሚጠበቀው MemeFi Coin ዋናው ቦቱ እና ከ 5 ሚልየን በላይ ተከታይ ያለው የ Community ቻነሉ ሁለቱም Verify ተደርገዋል 🤞🏾

ያልጀመራችሁ ጀምሩ .👇🏾

https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_1dc4417a48


የስፖርቱ አለም ትዝታዎች ⚽ 🌍:
🔈NOTCOIN አመልጧችኃል??

ያለፈው አልፏል እንደ Notcoin አይነት ሌላ ገራሚ ፕላትፎርም ነው

Notcoin በ Ton እንደሚደገፈዉ ይሄንንም Ton ይደግፈዋል እንዳያመልጣችሁ.

ለመጀመር ይህን ይጠቀሙ 👇


ይሄን በመንካት START በሉት እና TAP TAP ያድርጉ

t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_zJrKQ1qnmL

ጊዜ የለም እድሉ እዳያመልጣችሁ!
t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_zJrKQ1qnmL


🔈NOTCOIN አመልጧችኃል??

ያለፈው አልፏል እንደ Notcoin አይነት ሌላ ገራሚ ፕላትፎርም ነው

Notcoin በ Ton እንደሚደገፈዉ ይሄንንም Ton ይደግፈዋል እንዳያመልጣችሁ.

ለመጀመር ይህን ይጠቀሙ 👇

https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId6829239605

ይሄን በመንካት START በሉት እና TAP TAP ያድርጉ

ጊዜ የለም እድሉ እዳያመልጣችሁ!


ሪያል ማድሪድና ቦ. ዶርትሙንድ
(ያለፉ ጨዋታዎች)

* ጨዋታዎች: 14
* ሪያል አሸነፈ: 6
" አቻ: 5
* 3 ዶርትሙንድ አሸነፈ


Follow us on TikTok for more❗️
👉 click here

𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 ➡️  @Memories_of_sports
𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 ➡️  @Memories_of_sports

Показано 20 последних публикаций.