Репост из: ✿𝗠𝗨𝗦𝗟𝗜𝗠 ነን﷽
#በረመዳን_በላጭ_ስራዎች 📈
🔎:የረመዷን በላጭ ስራዎችና ሐዲሶቻቸው 📚
✅¹:ፈጥኖ ማፍጠር ৲
- የአሏህ መልዕክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ «ሰዎች ፊጥርን እስካፈጠኑ ድረስ #በበጎ ሁኔታዎች ውስጥ ናቸው።»
✿・📚⁺ [ ቡኻሪና ሙስሊም ] ୭
✅²:ሱህርን ማዘግየት ৲
- ነብዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ «ሱህርን ተመገቡ ፤ ሱሁር በረከት አለውና»
✿・📚⁺ [ ቡኻሪና ሙስሊም ] ୭
✅³:ከመጥፎ ንግግር መቆጠብ ৲
- የአሏህ መልዕክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ «ፆም ጋሻ ነው ፤ ከእናንተ አንዳችሁ የፆመ ቀን መጥፎ ንግግር አይናገር ፤ አይጩህ፣ ጥል
ከገጠመው 'ፆመኛ ነኝ' ይበል።»
✿・📚⁺ [ ቡኻሪና ሙስሊም ] ୭
✅⁴:ተራዊህ መስገድና ሌሊቱን በሶላት ማሳለፍ፦
- የአሏህ መልዕክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ «የረመዷንን ወር በፍፁም እምነት እና ከአሏህ ምንዳ አገኛለሁ ብሎ ከሌሊቱ የሰገደ ያሳለፈው ወንጀሉ ይማርለታል»
✿・📚⁺ [ ቡኻሪና ሙስሊም ] ୭
✅⁵:የረመዳንን ጊዜ በአግባቡ መጠቀም፦
➣የአሏህ መልዕክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል ፦ «ረመዷን ሲመጣ የጀነት በሮች ይከፈታሉ፤ የእሳት በሮችም ይዘጋሉ፤ ሸይጧኖችም
ይታሰራሉ።»
✿・📚⁺ [ ቡኻሪና ሙስሊም ] ୭
✅⁶:ዱዓ ৲
- አቡ ሁረይራ ባስተላለፉት ሃዲስ፦ «ሶስት ሰዎች ዱዓቸው አይመለስም፦ ፍትሃዊ አስተዳዳሪ፣ #ፆመኛ በሚያፈጥርበት ጊዜና የተበዳይ ዱዓ»
✿・📚⁺ [ ቲርሚዚ ] ୭
✅⁷:ፆመኛን ማስፈጠር ৲
- የአሏህ መልዕክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ፦ «ፆመኛን ያስፈጠረ ከፆመኛው አጅር ሳይቀነስ የፆመኛውን ያህል አጅር ያገኛል»
✿・📚⁺ [ ቲርሚዚ ] ୭
✅⁸:ሰደቃ ማብዛት ৲
- ሰደቃ ከረመዷን ውጭም ቢሆን ታላቅ ዒባዳ ቢሆንም በረመዷን ሲሆን ደግሞ ልዩ ቦታ አለው። ለዚህም ነው የአሏህ መልዕክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በረመዷን ወር የበለጠ ቸርና ለጋሽ የነበሩት።
✿*:・゚
💌:ውድ የአኼራ ወንድም እህቶች ! በረመዳን የሚሰሩ ኸይር ስራዎች ከላይ የተጠቀሱት ብቻ ሳይሆኑ ሌሎችም በጣም ብዛት ያላቸው ዒባዳዎች አሉ። ለምሳሌ፦ ቁርአንን በብዛት መቅራት ፤ ከዚክር አለመወገድ ፤ በመጨረሻዎቹ የረመዳን አስር ቀናት በዒባዳ መበርታት ፤ ኢዕቲካፍና....የመሳሰሉት ኸይር
ስራዎች ላይ መበርታት አለብን። አሏህ በሰማነው በፃፍነው የምንሰራበትና ለበጎ ስራ ሁላችንም ይግጠመን።
┍━━━━━━━━»•» ✅: «•«━┑
°•*⁀➷ @Muslimchannel2
˝ Instagram ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•» ✅: «•«━━━━━━━━┙
#SHARE_The_خير