የኪዳነ ምህረት ልጆች ፲፮


Гео и язык чата: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


🙏 እንኳን በሰላም መጡ🙏
ሰላመ ክርስቶስ ለአንተ/ለአንቺ ይሁን። ይህ ግሩፕ ወንጌልን ለመማር በእናትችን በቅድስት ኪዳነምህረት ስም የተከፈተ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ ባሉ አባቶችና ወጣቶች የተከፈተ ነው። ስለዚህ ወንጌል ለመማር ፍላጎቱና ያለው ማንኛውም ሰው ወደ ቻናላችን እንዲሁም ግሩፓችን መቀላቀል ይችላል። #እንኳን_ደህና_መጣችሁ🙏💐


Гео и язык чата
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия