ስለ ህይወት ቃል... 1ኛ ዮሐንስ 1፥1


Гео и язык чата: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


1ኛ ዮሐንስ
1 ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመርያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤
2 ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ህይወት እናወራችኋለን፤
@SLEHIYWET 👈 ቻናሉንም ይቀላቀሉ
#creater 👉 @Beki_christian


Гео и язык чата
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия