በዲኤስ ቲቪ ላይ አንድ ዓመት ከምናምን ወር ሙሉ ያለመቋረጥ በተለያየ ሰዓት ሲደጋገም ተመለከትኩ። በእርግጥ ፕሮግራሙ ላይ ሰዓቱን እመለከታለሁ እንጂ ስራዬ ብዬ ለማየት ስለማልጠብቅ አብዛኛውን ጊዜ ገጥሞኝ አያውቅም።
ዛሬ ጥር ዘጠኝ አንድ ሰዓት ከሃያ ምናምን ላይ ክፍል ሰባት መታየት ጀመረ።
"የዘመን ፈገግታ"
ታድያ በዚህ አጋጣሚ አንድ መረጃ ላጋራችሁ ፈለኩ። ባለንበት ዓመት ምናልባትም የካቲትና መጋቢት ላይ፣ ብቻ በቅርቡ ከክፍያ ውጪ በሆነ ጣብያናን ዩቲዩብ ላይ ወደሁላችሁ እንደሚደርስ ሳሳውቃችሁ በደስታ ነው። ዘንድሮማ በተለያየ ስራ ከተፍ እያልን እናስደስታችኋለን!
አትራኮሶች ነን!