አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱህ
👉ቤተሰብ እንደት ናቹህ‼️
ዛሬ በግል ሀጃየ ነው የመጣሁት በርግጥ በፍርሀት ነው የምፅፈው ባልነግራችሁ ደስ ባለኝ ግና አልሆነም።
እናማ.. እንደምታውቁት ወደ ውቢቷ ሀገር ሳዑድ ከገባሁ ሰንበትበት እያልኩ ነው።
ባለፈውም ስራ ፈልጉልኝ ብያቹህ ነበር እስከ አሁን ስራ ስላ'ላገኘሁ ድጋሚ ላስቸግራቹህ ነው በጀመዓቹህ ጠያይቁና አሳውቁኝ ባረከሏሁ ፊኩም።
►መካ፣ጂዳ፣መዲና፣ሪያድ አካባቢ ያላችሁ ወንድም እህቶች.....አፈላልጉ 👉ኢቃማ አለኝ።
►ከሰማችሁ በዚህች ጠቁሙኝ ባረከሏሁ ፊኩም
@Abu_faruq_as_selefiy