🌏Abu Hafsua [አቡ ሐፍሷ]


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


«رَبَّنَا تَقَبَّلْ مِنَّا إِنَّكَ أَنتَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ»
@AbuHafsaYimam

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


የተጠናቀቀ የአልዐቂደቱል ዋሲጢያህ ኪታብ ደርስ
~
ክፍል 1 - https://t.me/IbnuMunewor/6642
ክፍል 2- https://t.me/IbnuMunewor/6651
ክፍል 3- https://t.me/IbnuMunewor/6657
ክፍል 4- https://t.me/IbnuMunewor/6674
ክፍል 5- https://t.me/IbnuMunewor/6682
ክፍል 6- https://t.me/IbnuMunewor/6690
ክፍል 7- https://t.me/IbnuMunewor/6695
ክፍል 8- https://t.me/IbnuMunewor/6736
ክፍል 9- https://t.me/IbnuMunewor/6753
ክፍል 10- https://t.me/IbnuMunewor/6761
ክፍል 11- https://t.me/IbnuMunewor/6768
ክፍል 12- https://t.me/IbnuMunewor/6773
ክፍል 13- https://t.me/IbnuMunewor/6778
ክፍል 14- https://t.me/IbnuMunewor/6793
ክፍል 15- https://t.me/IbnuMunewor/6800
ክፍል 16- https://t.me/IbnuMunewor/6812
ክፍል 17- https://t.me/IbnuMunewor/6823
ክፍል 18- https://t.me/IbnuMunewor/6834
ክፍል 19- https://t.me/IbnuMunewor/6841
ክፍል 20- https://t.me/IbnuMunewor/6848
ክፍል 21- https://t.me/IbnuMunewor/6854
ክፍል 22- https://t.me/IbnuMunewor/6860
ክፍል 23- https://t.me/IbnuMunewor/6865
ክፍል 24- https://t.me/IbnuMunewor/6872
ክፍል 25- https://t.me/IbnuMunewor/6878


👌
📨ይሄንን መልዕክት እንዲህም ሌሎችንም ሼር በማድረግ ለምታበረታቱን የሱና እህቶቼና ወንድሞቼ ጀዛኩሙላሁ ኽይራ ብያለሁ ።ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው። አላህ በዱንያም በአኼራም ኽይሩን ፣ጥሩን ይወፍቃችሁ።


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱሁ. ውድ የአል አማና ቤተሰቦች
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

🌾👉እነሆ ታላቁና የተከበረው ረመዳን ወር እየተቃረበ ወር ከምና ምን ወይም ከሁለት ወር ያነሰ ቀን ብቻ ቀሩት። አላህ ቀሪዎችን ግዜያቶች በሰላም ጨርሰን ረመዳን ደርሰን ፁመን የምንጨርሰው አላህ ያድርገን ።

☑️በመቀጠል እንደሚታወቀው በየ አመቱ  በእኛ በኩል ለቤተሰቦቻችሁ የረመዳን አስቤዛ እየላካችሁ ቤተሰቦቻችሁን ስታስደስቱና ረመዳንን ስታስፈጥሯቸውና ስታፆሟቸው ነበር። ይሄው  ለዘንድሮውም ረመዳን ቅድመ ዝግጅታችንን ጨርሰን ሁሉንም የረመዳን አስቤዛ ክችም አድርገን የናንተን ትዕዛዝ እየጠበቅን እንገኛለን።
  እዘዙን በታማኝነት በወሎ ክፍል በማንኛውም ቦታ እንልካለም።
👉ምዝገባ ላይ ነን✍✍✍
☎️0967007992
☎️0985452588
በቴሌግራም ለማናገር
👇👇👇👇
@Hulemtewhid99
ቴሌግራም ግሩፕ
👇👇👇
https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue

ዋትሳፕ ግሩፕ
https://chat.whatsapp.com/G6qYd9h8FcQFRjrjg1hEUA


🎊ታላቅ  ሙሀደራና ቢሻራ ፕሮግራም🎊
              ➖➖➖➖➖

【በዕለተ እሁድ ረጀብ 19/1446ھ】

«ታላላቅ ኡስታዞች እና መሻይኾች የሚሳተፉበት»

ከምሽቱ  2:40ጀምሮ የሚተላለፍ ይሆናል !

ተጋባዥ ኡስታዞች እና የክብር እንግዶቻችን
~
🎙ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሒዛም -ከየመን
🎙ኡስታዝ አቡ-ሒዛም - ከሰመራ
🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ _ከከሚሴ
🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን ኢድሪስ_ከሀርቡ
🎙ኡስታዝ አቡ አብዲረሂም አብዱረህማን  ሹመት_ከጃሚዓቱል-ኢስላሚያህ - መዲና
---
☞እንድሁም የአህሉ ተዉሂድ መርከዝ አሚሮችና ወንድሞችም ይሳተፋሉ! 

በአህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ 💡የሚተላለፍበት አድራሻ↓↓↓↓↓↓
https://t.me/sefinetunuh
https://t.me/sefinetunuh
=


ታላቅ የምስራች ቁርኣን ባሉበት ሁነው መቅራት ለሚፈልጉ በሙሉ !!!!!!


📚📚 አል ኢትቃን ኦን-ላይን የቁርኣን ማዕከል

¶¶ ማዕከላችን በኦን_ላይን ከቃዒደቱ አል-ኑራኒየህ ጀምሮ እስከ ሂፍዝ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ ላይ ይገኛል። እርሶም ፈጥነው በመመዝገብ  ትልቅ የሆነውን የአሏህ ቃል ይማሩ!!!!

የምንሰጣቸው ትምህርቶች

✅ ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች
✅ቁርኣን ነዞር የተጅዊድ ትምህርት ጋር
✅ቁርኣን ሂፍዝ
✅ቁርኣንን ሀፍዘው ሙራጀዓህ ለሚያደርጉ
✅አቂዳ(ተዊሂድ)፣ ፊቅህ፣ ተጅዊድ እንድሁም ሀድስ እናቀራለን

🌐የቂርኣት አሰጣጥ ሁኔታ
☑️በቴሌ ግራም  በኢሞ በዙም በgoogle meet
        ......
      
ይህ የቴሌ ግራም ግሩፓችን ነው ይቀላቀሉን
👉https://t.me/Itqan5a
👉https://t.me/Itqan5a


👇👇ለመመዝገብና ለተጨማሪ መረጃ እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ
@Alitqan5
@Alitqan5
+251914791989

¤¤ አል ኢትቃን ኦን-ላይን የቁርኣን ማዕከል ልምድና ብቃት ባላቸው ኡስታዞች በአላህ ፈቃድ ይማራሉ ፈጥነው ይመዝገቡ::


መልካም ዜና
📚መናሩ_ሱና የቁርአን ት/ቤት ቤት።

🗓የምንሰጣቸው ትምህርቶች
>ቃኢዳ ኑራንያ

>ቁርአን ነዞር

>የአዳብ ትምህርትና
ሌሎችም እንደ ተማሪዎች አቅም የኪታብ ትምህርቶችን እንሰጣለን።

📱ማስታወሻ፦ትምህርቱ ክህጻናት እስከ አዋቂ ለሴቶችም ለወንዶችም ነው የሚሰጠው።

📍አድራሻ/ ከዶ/ር ሰኢድ ክሊኒክ ፊት ለፊት ባለው ኮብሊስቶን 2መቶ ሜትር አካባቢ ገባ ብሎ

ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም አድራሽ፦@AbuOubeida90_bot
ወይም
በስልክ፡0930827492 ላይ ይደውሉ

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida


የአላህ ስራ ሁሉ ግሩም ነው።
~~
ማስተዋሉን ካደለህ በአላህ ስራ ውስጥ ብዙ አ*ጅ*ብ እንድትል የሚያደርግህ አለ።ዛሬ አንድን ሰው አየሁና መገን የአላህ ስራ! አልኩኝ ትንሽ አግራሞት ውስጥ ገባ አልኩኝ።ሰውየው በቀበሌ ደረጃ ቲንሽ ስልጣን ነበረቺው፡ሁኔታው ግን ክልል ላይ ከተመደበ ሰው በላይ ነው።ሰውየው ዛቱም ፊቱም አነጋገሩም ያስፈራል ቁጡ ነው።እንኳን ለውጪ ሰው ለቤተሰቡ እንኳን ራ*ህ*ማ የሚባል የተዘራበት አይመስልም።ሲበዛ ቁጡ ነው።ከቁጡነቱ የተነሳ ሰው ይፈራዋል ለዚህ የዳረገው አንዱ ያቺ ስልጣን ነች፡የሆነ ጊዜ ከአክስቴ ልጅ ጋር ሳይክል እየገፋን በመንገድ ላይ ስንጓዝ ሳይክሌን ከአጎቴ ልጅ እጅ ላይ ቀምቶ ወርውሮ በመጣል ጉዳት እንዳደረሰባት አስታውሳለሁ።ብቻ ሰውየው ትንሽ.... ነበር።ዛሬ ግን ያችም ስልጣን ቀረች፡ደመወዟም አበቃችና ሰውየው #የቀን_ስራ ሰራተኛ(በጉልበቱ ሰርቶ አዳሪ) ሁኗል።አላህ እንዲህ ይታገሳል፣የመማሪያ ጊዜ ይሰጣል፡አሻፈረኝ ስትል ለሰው መማሪያ ያደርግሃል።አጅብ የርሱ ስራ!!

ወዳጄ፡ስልጣኑም ሀብቱም፡ጌዚያዊ ነው፡በእጅህ ያለውን በአግባቡ ልትጠቀምበት ከፈለክ ተጠቅምበት።አለያም መጠቀም ካልቻልክም ሌሎችን አታሸማቅበት። ነገ በኔ ነው!!!።

አቡ አቡይዳ
t.me/AbuOubeida


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🌿ስልኮችን በዚህ መልኩ አዘጋጅተን ዳዕዋዎችን ፣ቁርአን ፣ተፍሲር ጭነን እንልካለን።
📨በተን ወይም የቁጥር ስልኮችንም እንልካለን።
በወሎ ውስጥ ማንኛውም ቦታ እንልካለን።
በዋትሳፕ፣በቴሌግራም ፣በኢሞ ማግኘት ይችላሉ። 0985452588


https://t.me/albuyua
https://t.me/albuyua


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ስለ ሲህር(ድግምት)፣ ቡዳ (አይነናስ)ና ጂን በሽታ በአጠቃላይ ሩቃ ሸርኢያ ህክምና ትምህርቶችን የሚያውቁበት እንዲሁም ሌሎች የዲን ጉዳዮችን የሚማሩበት ግሩፕ ነው።
°ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት°
@Sunnnahcom
በ 09 14 71 88 00
09 25 89 15 17 ይደውሉልን።
"ሀላል የቁርአንና ዋግምት ህክምና ማዕከል"


ደርስ
~
• አልዐቂደቱል ዋሲጢያህ
• ክፍል:- 1️⃣3️⃣
• የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት፣ መስጂደል ዋሊደይን
• የሚሰጥበት ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻ
• የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:-
https://t.me/IbnuMunewor/6679
• ቦታው ላይ መገኘት ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል፡-
https://t.me/IbnuMunewor


Репост из: 🔵አል አማና onelin የገበያ ማእከል
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱሁ. ውድ የአል አማና ቤተሰቦች
🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌
🌾👉እነሆ ታላቁና የተከበረው ረመዳን ወር እየተቃረበ ወር ከምና ምን ወይም ከሁለት ወር ያነሰ ቀን ብቻ ቀሩት። አላህ ቀሪዎችን ግዜያቶች በሰላም ጨርሰን ረመዳን ደርሰን ፁመን የምንጨርሰው አላህ ያድርገን ።

☑️በመቀጠል እንደሚታወቀው በየ አመቱ  በእኛ በኩል ለቤተሰቦቻችሁ የረመዳን አስቤዛ እየላካችሁ ቤተሰቦቻችሁን ስታስደስቱና ረመዳንን ስታስፈጥሯቸውና ስታፆሟቸው ነበር። ይሄው  ለዘንድሮውም ረመዳን ቅድመ ዝግጅታችንን ጨርሰን ሁሉንም የረመዳን አስቤዛ ክችም አድርገን የናንተን ትዕዛዝ እየጠበቅን እንገኛለን።
  እዘዙን በታማኝነት በወሎ ክፍል በማንኛውም ቦታ እንልካለም።
👉ምዝገባ ላይ ነን✍✍✍
☎️0967007992
☎️0985452588
በቴሌግራም ለማናገር
👇👇👇👇
@Hulemtewhid99
ቴሌግራም ግሩፕ
👇👇👇
https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue

ዋትሳፕ ግሩፕ
https://chat.whatsapp.com/G6qYd9h8FcQFRjrjg1hEUA


ሳኡዲዎች ስራ ፈልጉ፦

መተዛዘን፡በሚችሉት መተባበር አይከፋምና ለአንድ ወንድማችሁ ስራ ፈልጉ።"#ኢቃማ" አለው፡የሱቅ ስራ፣የጥበቃ ስራ፣የሽርካ ስራ እና ሌሎችም የስራ አይነታዎች ካሉ ከስር ባለው #bot ሹክ በሉን።

*ጅዳና መዲና አካባቢ፡ከተገኘ በቦት አሳውቁኝ።
#ሳኡዲዎች እናንተን ነው እሺ፡
=>@AbuOubeida90_bot

ማንቂያ፡ቦቱ የእኔ ሆነ እንጂ፡ስራው ለአንድ ወንድማችን ነው የሚፈለገው።እኔ ከእዚችው ከኢትዮ ነቅነቅ አላልኩም።


የብዙዎች ጥያቄ የነበረው ተመልሷል
ገብተው ያዳምጡ

ሼር አድርጉ ባረከላህፊክ
ቀንድ አውጣ snail ቅባት መጠቀም ይቻላል ወይስ አይቻልም ???

በሸይኽ አወል አሕመድ አል ከሚሴ
https://youtu.be/kzR-dYckrGg?si=OGGLxoMkZdUUOgiy


ወዳጄቼ ተወልጀ ባደግኩባት ከተማ የተከሰተ አሳዛኝ ክስተት ነው
እናት ቤቴ በሀዘን ተውጧል የቀረኝ አንዱን ልጄን አድኑልኝ ትላለች
የእርዳታ ጥሪ ልጆቼን ተነጠኩ አንዱን ገደሉብኝ አንዱን አድኑልኝ ትላለች እናታችን

ወንድማችን ኡመር ሀሰን ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም ሉማሜ ከተማ የአባቱ የቀብር ስነ ስራአት ላይ ለመገኘት በመሄድ ላይ እያለ መንገድ ላይ ባጋጠማቸው እገታ ታላቅ ወንድሙም ወዲያዉኑ የተገደለ ሲሆን እሱም እንደታገተ ይታወቃል አጋች አካላትም ልጁን ለመውሰድ የምትፈልጉ ከሆነ 2 ሚሊዮን ብር የጠየቁ ሲሆን ቤተሰቦቹም አቅም ስለሌላቸው የአቅማቹሁን እንድትረድን ስንል በፈጣሪ ስም እንማፀናለን

የአካውን ባለቤት ስም
ኢብራሂም ሀሰን (ታላቅ ወንድም)
ንግድ ባንክ
1000270990057

አቢሲንያ
131756399

ለበለጠ መረጃ 0934181613

የአቅማችሁን በማገዝ እና ይህንን መልእክት ሼር በማድረግ አግዙን።

መልእክቱ ከወንድማችን Hussen Oumer የተወሰደ ነው።


~አልገደሉትም አልሰቀሉትም።

በየግሩፑ፣በፌስበክ ፔጃችሁ በምትጠቀሙት ሶሻል ሚድያ በሁሉም ሼር አድርጉ።

በኡስታዝ ኡስታዝ ወሒድ ኡመር


አረ ተዉ ወንድ ነህ

~ዘዴ ፈጥረህ ሲስተም ዘርግተህ በረቀቀ በዘዴ ከአረብ ሀገር ሴት ብር ከምታስልክና ወሻሽተህ ከምትቀበል ስራ ፈጥረህ አሰራም? ወንድ ነህ በዛም በዚህም ተፍ ተፍ አትልም?

ደሞኮ ለመቀበል የሚጠቀሙት ዜዴያቸው ሲያስጠላ

~ኪታብ ልገዛ ነው
~እኛ ሰፈር መድረሳ፣መስጁድ እየተሰራ ትንሽ ጎድሎን
~እናቴ፣አባቴ፣እህቴ ወንድሜ ታሞ
~እየተማርኩ ነው የሚረዳኝ የለም
~ታምሜ፣ቤት ኪራይ የምከፍለው አጥቼ ሊያውወጡኝ ነው። መሰል ነገር.

© ልብ በሉ እውነት የሆነውን አላልኩም ።ግን ብዙ ውሸቶችና ማጭበርበሮች በእነዚህ መስመርና መሰል ነገሮች ነው እየተፈጠሩ ያሉት። እየጠየቃችሁ እያጣራችሁ። ሌብነቶች አይነታቸውን ቀይረው በብዙ መንገድ እየመጡ ነው። ማጣራትና ማረጋገጥ ግድ ይላል። ልቅ የሆነ ማመን አያዋጣም።
@AbuHafsaYimam


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ወንድሜ አሏህ ያሽርህ

በገጠር የደዕዋ እንቅስቃሴዬ ወቅት
እጅግ የተባበረኝ ወንድሜ
ከሱፍያው አለም ወጥቶ ስንት እየተባለ በብዙ መልክ አብሽር የሚለኝ ጀግና ወንድሜ ነበር...

«አሁን መታመሙን ሰማሁ»

➢የጨጓራ ካንሰር ታሞ ህክምና እየተከታተለ ነው የቻላችሁ ወንድሜን አግዙልኝ ባረከሏሁ ፊኩም

➢እህህ አሏህ ይድረስልህ ወንድማለም

መታመምህን ስሰማ ወደዚህ መምጣቴ የበለጠ ፀፀተኝ አሏህ አሽሮህ እንደማገኝህ ተስፋ አደርጋለሁ።


አካውንት.1000022414503
መሐመድ ይማም አሊ
ስልክ ቁጥር
+251919984176

https://t.me/+NPpQ4yz2NCA3Zjlk
https://t.me/+NPpQ4yz2NCA3Zjlk


አንዳንዴ ግን ሌሎች ላይ የምንቆጥረውና የምናየው ችግር አይነቱ ይለያይ እንጂ በእጥፍ ሊባል በሚያስችል መልኩ እኛም ላይ ይኖራል። እኛም እንታረም ።ሌሎችንም እንረም። አላህ ሁላችንም ያስተካክለን።
@AbuHafsaYimam


በትግራይ ክልል የአክሱም ከተማ ሙስሊም ተማሪዎች በሂጃባቸው ምክንያት ትምህርት አቋርጠው ያለመፍትሔ መቀመጣቸውን ገልጸዋል‼️

"እኛ ከትምህርት ቤቶቹ ዩኒፎርም ጋር የሚመሳሰል ሀይማኖታችን በሚያዘው መሰረት ሂጃብ ለብሰን ትምህርታችንን እንማር ብለን ነው የጠየቅነው የሚሉት ተማሪዎቹ ነገር ግን ፀጉራቹሁ ካልታየ መማር አትችሉም ተብለን ከትምህርት ገበታ ተፈናቅለናል" ብለዋል።

የ12ኛ ክፍለ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ለመውሰድ ፎርም የሚሞላበት የመጨረሻ ቀን ነገ ረቡዕ እንደሆነ የገለፁት ተማሪዎች "ሂጃብ ካላወለቃችሁ" በመባሉ ምክንያት አንድም ሙስሊም ተማሪ ፎርሙን አለመሙላቱን ተናግረዋል።

የከተማዋ መጅሊስ በዛሬው ዕለት ከወረዳው የፀጥታ ሀላፊዎች እና ከክልሉ የፀጥታ ቢሮ ተወካዮች ጋር "በከተማዋ አድማ እንዲቀሰቀስ አድርጋችኋል" በሚል ስብሰባ መቀመጣቸውን የተናገሩ ሲሆን "ይህ አድማ አይደለም፣ ሀይማኖታዊ መብታቸውን ነው የጠየቁት" የሚል ምላሽ መስጠታቸውን ገልፀዋል።

ተማሪዎቹ ትምህርት አቋርጠው የሚቆዩበት ጊዜ እየረዘመ በመጣ ቁጥር በተማሪዎቹ ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ቀላል ባለመሆኑ የሚመለከተው አካል አስቸኳይ እልባት እንዲሰጥ ጠይቀዋል።

ኮፒ


ዛሬ ጀርመን ውስጥ አንድ የሳዑዲ ዜጋ የነበረ ሰው ለገና ገበያ በተሰበሰቡ ሰዎች ላይ ሆነ ብሎ መኪና ነድቶባቸው ብዙዎችን ጎድቷል። ታዲያ የተለያዩ የዜና አውታሮች ሰውየው ሳዑዲያዊ መሆኑን ደመቅ አድርገው እየዘገቡ ነው። አላማቸው ቀድሞም በምእራቡ ሸው.ራራ ፕሮፖጋንዳ brainwashed የሆነው ህዝባቸው በቀላሉ ከኢስላም ጋር እንዲያገናኝ አመቻችተው ማጉረሳቸው ነው። ብዙ ሞ.ኞችም በቀደዱላቸው ተከትለው ፈሰዋል።

* በመጀመሪያ የድርጊቱ ፈፃሚ ሙስሊም አይደለም። ከኢስላም ከወጣ ዘመናት ተቆጥረዋል። እምነት የለሽ ነው። እንዲያውም ለኢስላም ጫፍ የደረሰ ጥላቻ ያረገዘ፣ ይህንንም ባደባባይ የሚተፋ ነው።
* ሰውየው ፅንፈኛ የኢስ -ራኤል ደጋፊ ነው። እስራ - ኤል ከናይል እስከ ኤፍራጠስ ወንዝ ያለውን በሃይል እንድትጠቀልል የሚቀሰቅስ ነው።
* ሰውየው ከሳዑዲ እና ከባህረ ሰላጤው ሃገራት ሴቶችን በማስኮብለል ላይ የተሰማራ ወን.በዴ ነው።

በዚህ እና ሌሎችም ወንጀሎች የሚፈለግ ቢሆንም የጀርመን መንግስት ለሳዑዲ አልሰጥም ብሎ ጥገኝነት ሰጥቶ ሲንከባከበው ከቆየ በኋላ አሁን አደጋ ሲያደርስ ጊዜ ሳዑዲያዊ ነው እያሉ ይዘግባሉ። የሚገርመው ደግሞ ከባለፈው አመት ጀምሮ አደጋ ሊያደርስ እንደሚችል በተደጋጋሚ ለጀርመን ፖሊስ መረጃ ደርሶት ችላ ብሎ ማሳለፉ ነው። ኢስላምን ሲሳደብ ዜግነት ሰጥተው ተንከባከቡት። ደፍጥጦ ሲፈጃቸው ጊዜ ሳዑዲያዊነቱን መዘገብ ላይ ተሰማሩ። ንፍ ق ናችሁ ያመጣባችሁ ጣጣ ነው። ዋጡት!
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor

Показано 20 последних публикаций.