Репост из: atewhidu awelen
ወሀብ የአሏህ ስም
✍✍✍✍✍✍✍✍✍
ካለስም ስም አትስጥ አንተ የሱና ጠላት፤
መጀመሪያ ተማር የስሙን ምንነት፤
እውነቱን ተረድቷል ህዝቤ ነቅቶብሀል፤
የተከልከውን መርዝ ከስሩ ገርስሷል።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ውሀብያ ማለት መንሀጅ አይደለም፤
በውብ ከተፃፉት በደማቁ ቀለም፤
በኪታብ ከመጡት ነው የአሏህ ምርጥ ስም፤
ታዲያ ለምንድነው ምትጠራኝ በአሏህ ስም፤
የሚያምር የሚያስጠላ ለይተህ አታውቅም፤
እረ አሏህን ፍራ አንተ የተውሂድ ጠላት፤
በጥልቀት ተረዳ የቃሉን ምንነት።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ያ-ተውሂድ የሰጠን በሱና ላይ ሆነን፤
እሱ ነው ጀሊሉ ወሀቡ ያ መናን፤
ወሀብ የኔ አይደለም ፍፁም አይገባም፤
የአሏህን ስም ለኔ አትስጠኝ ግዴለም፤
የጥላቻህን ጥግ በሌላ ግለፀው፤
ይህ ግን አያዋጣም ተነቅቷል አንተ ሰው።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ከጀሀነሙ ላይ በአፍ ጢሜ እንድደፋ፤
ጓድህ ልታደርገኝ ወዝ በሌለው ተግባር በዛ በከረፋ፤
በቀብር አምልኮ ቆሼ ልትደልለኝ፤
ከአፈሩ ፅዋ በጥብጠህ ልትግተኝ፤
እረ ሂድ ወደዛ ቢጤህን ፈልገው፤
ከወደ ቀብሩስር ከአድባር ከጨሌው፤
ከዳና ከገታ ከዳንይ ከገትይ፤
ቢጤህን አታጣም ያን ከንቱ ወላዋይ፤
በየመውሊዱ ላይ ፍትፍት የለመደ፤
ለቅልጥም ተረቺ ሸሪአን የናደ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
አጂጂጂጂጂጂጂጂጂጂብ
!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
በጣሙን ይደንቃል የዛልጅ ሙገታ፤
ሽርክን ይለውጣል በተውሂዱ ቦታ፤
ውሀብይ ስላልከኝ ውሀብይ አልሆንም፤
ለአንተ ከንቱ ጩኸት እኔ አልደነግጥም፤
ከጥላቻ ውጣ በፍትህ መዝነኝ፤
በቁርአን በሀዲስ በኢጅማእም ተዳኝ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
እስኪ በምን ሚዛን ሀቅ ላይ ላስቀምጥህ፤
እገዛን ከጠየክ ከሙታን ከዶሪህ፤
እስኪ በሚን ሚዛን ሀቅ ላይ ላስቀምጥህ፤
ነቢ እጄን ያዙኝ እያልክ ላይዙህ፤
እስኪ በምን ሚዛን ሀቅ ላይ ላስቀምጥህ፤
አርሂቡ ነቢ እያልክ ሞታቸውን ክደህ፤
እስኪ በምን ሚዛን ሀቅ ላይ ላስቀምጥህ፤
በረካን ፈልገህ አፈር እየጠጣህ፤
እስኪ በምን ሚዛን ሀቅ ላይ ላስቀምጥህ፤
ስም ባህሪያቱን በተእጢል አውድመህ፤
አትድከም በከንቱ በል ተስፋህን ቁረጥ፤
ውሀብይ ስላልከኝ አይገኝም ለውጥ፤
አንተን ካልደከመህ እልፍ አመታት ጥራኝ፤
ላም ባልዋለችበት ኩበትን አትመኝ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ግና...
ታያለህ ምላሹን የቅርሻቱን ውጤት፤
በፍትሀዊ ዳኛ የምርመራው እለት፤
ዛሬ ብትሳለቅ ውሀብያ ብለህ፤
ወሀቡ ይፈርዳል የእጅህን ታጭዳለህ፤
ወሀብ የአሏህ ስም መሆኑን ተረዳ፤
ፍሬን ያዝ ወገኔ በከንቱ አትነዳ።
〰〰〰〰〰〰//〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰//〰〰〰〰〰
https://t.me/AbuSarahh
https://t.me/AbuSarahh
✍✍✍✍✍✍✍✍✍
ካለስም ስም አትስጥ አንተ የሱና ጠላት፤
መጀመሪያ ተማር የስሙን ምንነት፤
እውነቱን ተረድቷል ህዝቤ ነቅቶብሀል፤
የተከልከውን መርዝ ከስሩ ገርስሷል።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ውሀብያ ማለት መንሀጅ አይደለም፤
በውብ ከተፃፉት በደማቁ ቀለም፤
በኪታብ ከመጡት ነው የአሏህ ምርጥ ስም፤
ታዲያ ለምንድነው ምትጠራኝ በአሏህ ስም፤
የሚያምር የሚያስጠላ ለይተህ አታውቅም፤
እረ አሏህን ፍራ አንተ የተውሂድ ጠላት፤
በጥልቀት ተረዳ የቃሉን ምንነት።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ያ-ተውሂድ የሰጠን በሱና ላይ ሆነን፤
እሱ ነው ጀሊሉ ወሀቡ ያ መናን፤
ወሀብ የኔ አይደለም ፍፁም አይገባም፤
የአሏህን ስም ለኔ አትስጠኝ ግዴለም፤
የጥላቻህን ጥግ በሌላ ግለፀው፤
ይህ ግን አያዋጣም ተነቅቷል አንተ ሰው።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ከጀሀነሙ ላይ በአፍ ጢሜ እንድደፋ፤
ጓድህ ልታደርገኝ ወዝ በሌለው ተግባር በዛ በከረፋ፤
በቀብር አምልኮ ቆሼ ልትደልለኝ፤
ከአፈሩ ፅዋ በጥብጠህ ልትግተኝ፤
እረ ሂድ ወደዛ ቢጤህን ፈልገው፤
ከወደ ቀብሩስር ከአድባር ከጨሌው፤
ከዳና ከገታ ከዳንይ ከገትይ፤
ቢጤህን አታጣም ያን ከንቱ ወላዋይ፤
በየመውሊዱ ላይ ፍትፍት የለመደ፤
ለቅልጥም ተረቺ ሸሪአን የናደ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
አጂጂጂጂጂጂጂጂጂጂብ
!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
በጣሙን ይደንቃል የዛልጅ ሙገታ፤
ሽርክን ይለውጣል በተውሂዱ ቦታ፤
ውሀብይ ስላልከኝ ውሀብይ አልሆንም፤
ለአንተ ከንቱ ጩኸት እኔ አልደነግጥም፤
ከጥላቻ ውጣ በፍትህ መዝነኝ፤
በቁርአን በሀዲስ በኢጅማእም ተዳኝ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
እስኪ በምን ሚዛን ሀቅ ላይ ላስቀምጥህ፤
እገዛን ከጠየክ ከሙታን ከዶሪህ፤
እስኪ በሚን ሚዛን ሀቅ ላይ ላስቀምጥህ፤
ነቢ እጄን ያዙኝ እያልክ ላይዙህ፤
እስኪ በምን ሚዛን ሀቅ ላይ ላስቀምጥህ፤
አርሂቡ ነቢ እያልክ ሞታቸውን ክደህ፤
እስኪ በምን ሚዛን ሀቅ ላይ ላስቀምጥህ፤
በረካን ፈልገህ አፈር እየጠጣህ፤
እስኪ በምን ሚዛን ሀቅ ላይ ላስቀምጥህ፤
ስም ባህሪያቱን በተእጢል አውድመህ፤
አትድከም በከንቱ በል ተስፋህን ቁረጥ፤
ውሀብይ ስላልከኝ አይገኝም ለውጥ፤
አንተን ካልደከመህ እልፍ አመታት ጥራኝ፤
ላም ባልዋለችበት ኩበትን አትመኝ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ግና...
ታያለህ ምላሹን የቅርሻቱን ውጤት፤
በፍትሀዊ ዳኛ የምርመራው እለት፤
ዛሬ ብትሳለቅ ውሀብያ ብለህ፤
ወሀቡ ይፈርዳል የእጅህን ታጭዳለህ፤
ወሀብ የአሏህ ስም መሆኑን ተረዳ፤
ፍሬን ያዝ ወገኔ በከንቱ አትነዳ።
〰〰〰〰〰〰//〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰//〰〰〰〰〰
https://t.me/AbuSarahh
https://t.me/AbuSarahh