Репост из: Muhammed Mekonn
🕌 የሸዋሮቢት ፉርቃን መስጂድ
🌴 ውድና የተከበራችሁ የሱና ቤተሰቦች ከዚህ በፊት በየትኛውም አካባቢ የሚገኙ ሰለፍዮች ጥረት የተቋቋመው የሸዋሮቢት ከተማ ፉርቃን መስጂድ ግልጋሎት መስጠት ከጀመረ ብዙ ጊዜያትን አሳለፈ።
🏝 በቅርቡ ደግሞ አንዳንድ መሰረታዊ ነገሮችን ለመሟላት በተጀመረው ርብርብ ብዙዎቻችሁ መሳተፋችሁ ይታወሳል።
🌴 በከተማዋ ባለው የሰላም ችግር ስራው ቢጓተትም ነገር ግን በአሁኑ ሰዓት ደረጃውን የጠበቀ ለመስጃዱ ማህበረሰብ አገልግሎት የሚሰጠው መፀዳጃ ቤት በዚህ መልኩ እየተሰራ ሲሆን ዋና ዋና ስራዎቹ ተጠናቀዋል። አልሃምዱሊላህ
💐 ደስ ይበላችሁ
➟ በቦታው ሆነው የሚንቀሳቀሱ ወንድሞችም አላህ ይቀበላቸው!!!
https://t.me/AbuImranAselefy/8256