✅ #ሐጅ ለማድረግ እና ሐጅ ለማስደረግ ላሰባችሁ ጥቂት ጥቆማ
🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
https://is.gd/OUW7Kr
🎙 أستاذ شاكر بن سلطان - حفظه الله تعالى
🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን አላህ ይጠብቀው!
🏝 አቅም አግኝታችሁ ወላጆቻችሁን ወይም የሆነን ሰው በገንዘባችሁ ሐጅ ለማስደረግ ያሰባችሁና የምትሞክሩ ወንድም እህቶቻችን ይችን ጥቆማ በደንብ አድምጡ!!!
🏝 ይህ ሐጅ የማስደረግ የተቀደሰ ሀሳባችሁ እና ወጭ የሚሆነው ገንዘባችሁ ፍሬ እንዳፈራ ሐጅ የምታስደርጉት ሰው ስለ ሐጅ አስፈላጊ ግንዛቤ መያዝ አለበት።
🏝 ሐጅ የምታስደርጉት ሃጂ ተብሎ እንዲጠራ ሳይሆን በትክክል ሐጁን ፈፅሞ እሱንም እናንተንም እንዲጠቅም ሰበብ አድርሱ!
🏝 ጉዳዩ ቀላል አይደለም! ስንቶቹ ሐጅ ሄደው በብዙ ክፍተቶች ሐጃቸውን አበላሽተዋል። ኡስታዝ ሻኪር ምሳሌዎችን አስቀምጧል። አዳምጡት! እቅዱ ላላቸው ሁሉ በመላክ እናንቃቸው!!!
🏝 ➘➘➘ 🏝
https://t.me/AbuImranAselefy