- ጥርጣሬያችን ወንጀል እንዳይሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል። በተለይ በዚህ ዘመን።
- ሰው በቀላል መወነጃጀል ያበዛበት ዘመን ነው።
- በቀላል አንዱ ሌላውን የሚከስበት ዘመን ነው።
- አላህን መፍራት የሳሳበት ጊዜ ነው።
- አብዛኛው የምናየው ኺላፍ መስአላ አይደለም።
- ስሜት ነው።
- ምቀኝነት ነው።
- ቅናት ነው።
- ክፋት ነው።
- መታወቅ መፈለግ ነው።
منقول
- ሰው በቀላል መወነጃጀል ያበዛበት ዘመን ነው።
- በቀላል አንዱ ሌላውን የሚከስበት ዘመን ነው።
- አላህን መፍራት የሳሳበት ጊዜ ነው።
- አብዛኛው የምናየው ኺላፍ መስአላ አይደለም።
- ስሜት ነው።
- ምቀኝነት ነው።
- ቅናት ነው።
- ክፋት ነው።
- መታወቅ መፈለግ ነው።
منقول